Jeremiah 50:40 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ኣምላኽ ንሶዶምን ጎሞራን ንጐረባብተን ከተማታትን ዘፍረሰን፡ ይብል እግዚኣብሄር። ስለዚ ሓደ እኳ ኣብኣ ኣይኪነብርን ወዲ ሰብውን ኣብኣ ኣይኪነብርን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰዶምንና ገሞራን፥ በአጠገባቸውም የነበሩትን ከተሞች እግዚአብሔር እንደ ገለበጣቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እንዲሁ ሰው በዚያ አይቀመጥም፤ የሰውም ልጅ አይኖርባትም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰዶምንና ገሞራን በአጠገባቸውም የነበሩትን ከተምች እግዚአብሔር እንደ ገለበጣቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እንዲሁ ሰው በዚያ አይቀመጥም የሰውም ልጅ አይኖርባትም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰዶምንና ገሞራን በአጠገባቸውም የነበሩትን ጎረቤቶቻቸውን እግዚአብሔር እንደ ገለባበጣቸው፥ ይላል ጌታ፥ እንዲሁ ማንም ሰው በዚያ አይቀመጥም የሰው ልጅም አይኖርባትም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ በን ሶዶማነ ጋሞራ ኡንቱንቱ ዩሹዋን ደእያ ካታማቱዋና እትፐ ይሴዳዋዳን፥ ባብሎነን ኦንነ ደኤና፤ አሳይ ኡባካ ያን ኡተና። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay beni Sodoomaanne Gamoora unttunttu yuushshuwaan de'iyaa katamatuwaanna ittippe d'ayisseeddawaadan, Baabloonen ooninne de'enna; Asay ubbakka yaan uttenna. Taani Med'inaa Goday hawaa oday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sodoomenne Gamoora katamaa istta yuushon diza dereta asi dontta mala ooththides; hessaththoka oonikka heen deenna; izin uttanaykka beettenna» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶዶሜኔ ጋሞራ ካታማ ኢስታ ዩሾን ዲዛ ዴሬታ ኣሲ ዶንታ ማላ ኦዴስ፤ ሄሳካ ኦኒካ ሄን ዴና፤ ኢዚን ኡታናይካ ቤቴና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ በን ሶዶመነ ጋሞራ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ካታማታራ ይስዳይሳዳ ባብሎነን ኦንካ ዴና፤ አስ ያን ኡተና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay beni Soodomenne Gamoora enta yuushuwan de7iya katamatara dhaysidaysada Babiloonen oonika deenna; asi yan uttenna” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን፣ በዙሪያቸውም የነበሩትን ከተሞች ያለ ነዋሪ እንዳስቀራቸው” ይላል እግዚአብሔር ፤ “እንዲሁ ማንም በዚያ አይኖርም፤ የሚቀመጥባትም አይገኝም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰዶምንና ገሞራን በአካባቢያቸው ካሉ ከተሞች ጋር በደመሰስኩ ጊዜ እንደሆነው እንዲሁም በባቢሎን ማንም እንደገና ሰፍሮ መኖር አይችልም፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ እግዚኣብሄር ንሰዶምን ንገሞራን ኣብ ጥቓአን ንዝነበረ ኸተማታትን ዝገልበጠ፥ ኣብ ባቢሎን ሰብ ኣይነብርን እዩ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |