Jeremiah 50:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በተን መዓልትታት እቲኣን በታ ግዜ እቲኣን፡ ደቂ እስራኤል፡ ንሳቶምን ደቂ ይሁዳን ብሓባር ኪመጹ፡ ኪኸዱን ኪበኽዩን እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። ከይዶም ንእግዚኣብሄር ኣምላኾም ክደልይዎ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በዚያም ወራት በዚያም ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ሆነው ይመጣሉ፤ እያለቀሱም መንገዳቸውን ይሄዳሉ፥ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን ይፈልጋሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ወራት በዚያም ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ሆነው ይመጣሉ፥ እያለቀሱም መንገዳቸውን ይሄዳሉ፥ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን ይፈልጋሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ወራት በዚያም ጊዜ፥ ይላል ጌታ፥ የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ሆነው ይመጣሉ፥ እያለቀሱም መንገዳቸውን ይሄዳሉ፥ አምላካቸውንም ጌታን ይፈልጋሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሄ ዎድያንነ ሄ ጋላሳቱዋን እስራኤልያ አሳይነ ይሁዳ አሳይ እትፐ ግዲደ፥ ዬኪደ ያና፤ መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳ ኮያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «He wodiyaaninne he gallassatuwaan Israa'eeliyaa asaynne Yihudaa Asay ittippe gidiide, yeekkiidde yaana; Med'inaa Godaa barenttu S'oossaa koyana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «He wodeninne he gallassatan Isra7eele asaynne Yuhuda asay issife yaana; GODAA bantta Xoossa koyishenne yeekkishe yaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሄ ዎዴኒኔ ሄ ጋላሳታን ኢስራኤሌ ኣሳይኔ ዩሁዳ ኣሳይ ኢሲፌ ያና፤ ጎዳ ባንታ ጾሳ ኮዪሼኔ ዬኪሼ ያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄ ዎደነ ሄ ጋላስ እስራኤለይነ ይሁድ እስፈ ዬክሸ ይድ ጎዳ ባንታ ፆሳ ኮያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “He wodenne he gallas Isra7eeleynne Yihudi issife yeekishe yidi Godaa banta Xoossaa koyana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በዚያ ዘመን፣ በዚያ ጊዜም፤” ይላል እግዚአብሔር ፤ “የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ በአንድነት ይመጣሉ፤ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን በመፈለግ እያለቀሱ ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ዘመኑና ጊዜው ሲደርስ የእስራኤልና የይሁዳ ሕዝብ በአንድነት ሆነው እኔን አምላካቸውን ፍለጋ እያለቀሱ ይመጣሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “በተን መዓልቲታት እቲኣተንን በቲ ጊዜ እቱይን፥ ይብል እግዚኣብሄር፥ ደቂ እስራኤልን ደቂ ይሁዳን ሓቢሮም ክመፁ እዮም፤ እናበኸዩ ክኸዱ፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምውን ክደልዩ እዮም። |