Jeremiah 50:39 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እቶም ኣብ በረኻ ዘለዉ እንስሳ ዘገዳም ምስቶም ኣብ ደሴታት ዘለዉ እንስሳ ዘገዳም ኪነብሩ እዮም፣ ጉንጉን ድማ ኣብኣ ኪነብሩ እዮም። ደጊም ድማ ንዘለኣለም ኣይኪነብረሉን እዩ። ካብ ወለዶ ናብ ወለዶ ድማ ዘይነብረሉ ክኸውን ይኽእል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ የዱር አራዊት ከተኵላዎች ጋር ይቀመጡባታል፤ ሰጎኖችም ይቀመጡባታል፤ ሰውም ከዚያ ወዲያ ለዘለዓለም አይቀመጥባትም፤ እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ የምድረ በዳ አራዊት ከተኵላዎች ጋር ይቀመጡባታል፥ ሰጐኖችም ይቀመጡባታል፤ ሰውም ከዚያ ወዲያ ለዘላለም አይቀመጥባትም፥ እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ በባቢሎን የምድረ በዳ አራዊት ከተኩላዎች ጋር ይቀመጡባታል፥ ሰጐኖችም ይቀመጡባታል፤ ሰውም ከዚያ ወዲያ ለዘለዓለም አይቀመጥባትም፥ እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ባብሎነ ባዞ ዶአቱነ ዎራካናቱ ደእያ ሳኣ ግዳናዋ፤ ቃይ ሶጎነቱካ አን ደአና። አን መናዉካ አሳይ ደኤና፤ የለታ ኡባንካ አሳይ አን ኡተና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, Baabloone bazzo do'atuunne worakanatuu de'iyaa sa'aa gidanawaa; k'ay sogonetuukka an de'ana. An med'inawukka Asay de'enna; yeletaa ubbankka Asay an uttenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas bazzo do7atassinne godares duussaso gidana; guttos aqoso gidana; hayssafe guye oonikka izin deenna; yeletappe yeleta gakkanaas izin uttanay beettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ባዞ ዶኣታሲኔ ጎዳሬስ ዱሳሶ ጊዳና፤ ጉቶስ ኣቆሶ ጊዳና፤ ሃይሳፌ ጉዬ ኦኒካ ኢዚን ዴና፤ ዬሌታፔ ዬሌታ ጋካናስ ኢዚን ኡታናይ ቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ባብሎነይ ባዞ ዶአትነ ዎርካናት ደእያ በሲ ግዳና፤ ቃስ ያንቾት ያን ዳና። ያን መርናዉ አስ ዴና፤ የለታፐ የለታ ጋካናዉ አስ ደእያ በሲ ግደና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, Babilooney bazzo do7atinne workanati de7iya bessi gidana; qassi yanchoti yan daana. Yan merinaw asi deenna; yeletaape yeleta gakanaw asi de7iya bessi gidenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ የምድረ በዳ አራዊትና የጅብ መኖሪያ፣ የጕጕትም ማደሪያ ትሆናለች፤ ከእንግዲህ ወዲህ ማንም አይኖርባትም፤ ከትውልድ እስከ ትውልድም የሚቀመጥባት አይገኝም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ስለዚህ የዱር አራዊት ከቀበሮችና ከሰጎኖች ጋር በባቢሎን ይኖራሉ፤ እንዲሁም እስከ መቼም ድረስ ከትውልድ እስከ ትውልድ የሰው መኖሪያ አትሆንም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ስለዙይ ባቢሎን ኣራዊት በረኻ ምስ ወኻሩ ኽነብሩላ እዮም፤ ሰገናትውን ኣብኣ ኽሰፍራ እየን። ደጊም ንሓዋሩ ኣብኣ ዝነብር ሰብ የለን፤ ንውሉድ ወለዶውን ኣብኣ ዝነብር የለን። |