Jeremiah 50:34 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መድሓኒኦም ሓያል እዩ። እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ስሙ እዩ፤ ንሱ ነቲ ሕጋዊ ጉዳዮም ምሉእ ብምሉእ ክከላኸለሎም እዩ፣ ነታ ምድሪ ዕረፍቲ ክህቦምን ንነበርቲ ባቤል ክርብሾምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሚ​ቤ​ዢ​አ​ቸው ብርቱ ነው፤ ስሙም ሁሉን የሚ​ገዛ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው፤ ምድ​ርን ያሳ​ርፍ ዘንድ፥ በባ​ቢ​ሎ​ንም የሚ​ኖ​ሩ​ትን ያውክ ዘንድ ጠላ​ቶ​ቹን ወቀሳ ይወ​ቅ​ሳ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ተቤዢአቸው ብርቱ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ ምድርንም ያሳርፍ ዘንድ በባቢሎንም የሚኖሩትን ያውክ ዘንድ ሙግታቸውን ፈጽም ይምዋገታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሚዋጃቸው ብርቱ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ ነው፤ ምድሪቱንም ለማሳረፍ በባቢሎንም የሚኖሩትን ለማወክ ሙግታቸውን ፈጽሞ ይሟገታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኡንቱንታ ዎዝያዌ ምና፤ አ ሱንይካ ኡባፐ ዎልቃማ ጾሳ። እ ኡንቱንቱ ቢታዉ ሸምፑዋ እማናዉ፥ ኡንቱንቱ ድራዉ ሞተቴ። ሽን ባብሎነ ቢታን ደእያዋንቱ ሻቢርሳ እማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin unttuntta Woziyaawe mina; Aa suntsaykka Ubbaappe Wolk'k'aama S'oossaa. I unttunttu biittaw shemppuwaa immanaw, unttunttu diraw mootettee. Shin Baabloone biittan de'iyaawanttu shabbirssaa immana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin istta wozzizay mino; iza sunththayka GODAA Ubbaafe Wolqqama Xoossaa; istti biittas shemppo immanaas keehi baaxetees; gido attiin Baabiloonen dizaytas shemppo dhayssees» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢስታ ዎዚዛይ ሚኖ፤ ኢዛ ሱንይካ ጎዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳ፤ ኢስቲ ቢታስ ሼምፖ ኢማናስ ኬሂ ባጼቴስ፤ ጊዶ ኣቲን ባቢሎኔን ዲዛይታስ ሼምፖ ይሴስ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኤንታ ዎዘይስ ምኖ፤ እያ ሱንይ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ። እ፥ ኤንታ ቢታስ ሸምፖ እማናዉ ኤንታ ግሾ ሞተቴስ። ሽን ባብሎነ ቢታን ደኤይሳታ ቦላ ዳጋማ የዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin enta Wozeysi mino; iya sunthay Ubbaafe Wolqaama Godaa. I, enta biittas shempo immanaw enta gisho mootetees. Shin Babiloone biittan de7eyisata bolla dagama yeddana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ቤዛቸው ብርቱ ነው፤ ስሙም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ ለምድራቸው ዕረፍትን ለመስጠት፤ ተግቶ ይሟገትላቸዋል፤ በባቢሎን የሚኖሩትን ግን ዕረፍት ይነሣቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ታዳጊያቸው ብርቱ ነው፤ ስሙም የሠራዊት አምላክ ነው፤ እርሱ ራሱ ይረዳቸዋል፤ ሰላምን በምድር ላይ ያወርድላቸዋል፤ በባቢሎን ሕዝብ ላይ ገና መከራን ያመጣባቸዋል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ተቤዛዊኦም ግና ብርቱዕ እዩ፤ ስሙ ኸዓ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር እዩ። ንምድሮም ዕረፍቲ ንምሃብ ተጊሁ ኽማጐተሎም፥ ነቶም ኣብ ባቢሎን ዝነብሩ ግና ዕረፍቲ ክኸልኦም እዩ።”