Jeremiah 50:33 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፡ ደቂ እስራኤልን ደቂ ይሁዳን ብሓባር ተገፊዖም፡ ኵሎም እቶም ከም ምሩኻት ዝመርሕዎም ድማ ሒዞሞም። ንሳቶም ድማ ምፍናው ኣብዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ተገፍተዋል፤ የማረኩአቸውም ሁሉ በኀይል ይይዙአቸዋል፤ ይለቅቁአቸውም ዘንድ እንቢ ብለዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ተገፍተዋል፥ የማረኳቸውም ሁሉ በኃይል ይይዙአቸዋል፥ ይለቅቁአቸውም ዘንድ እንቢ ብለዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች በአንድነት ተጨቊነዋል፥ የማረኳቸውም ሁሉ በኃይል ይዘዋቸዋል፥ እነርሱንም ለመልቀቅ እንቢ ብለዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “እስራኤልያ አሳይነ ይሁዳ አሳይ እትፐ ናቀቴዳ። ኡንቱንታ ኦሞዲደ አፌዳዋንቱ ኡንቱንታ ዎልቃፐ ምንስ ኦይቄድኖ፤ የደናን ድጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Israa'eeliyaa asaynne Yihudaa Asay ittippe naak'etteedda. Unttuntta omooddiide afeeddawanttu unttuntta wolk'k'appe minissi oyk'k'eeddino; yeddennan diggeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay, «Isra7eele asaynne Yuhuda asay issi bolla qohettides; di7idayti ubbay istta minththi oykkida; istta yeddanaas ixxida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳይኔ ዩሁዳ ኣሳይ ኢሲ ቦላ ቆሄቲዴስ፤ ዲኢዳይቲ ኡባይ ኢስታ ሚን ኦይኪዳ፤ ኢስታ ዬዳናስ ኢጺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “እስራኤለ አሳይነ ይሁዳ አሳይ ኡንኤትዶሶና። ኤንታ ድእድ ኤፍዳይሳት ኤንታ ምንድ ኦይክዶሶና፤ ኤንታ የደናዉ ኮይቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday haysada yaagees: “Isra7eele asaynne Yihuda asay un7etidosona. Enta di77idi efidaysati enta minthidi oykidosona; enta yeddenaw koybookona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ፣ በአንድነት ተጨቍነዋል፤ የማረኳቸውም ሁሉ አጥብቀው ይዘዋቸዋል፤ ይለቅቋቸውም ዘንድ እንቢ ብለዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የእስራኤልና የይሁዳ ሕዝብ ተጨቊነዋል፤ ማርከው የወሰዱአቸውም ሁሉ አጥብቀው ይዘዋቸዋል፤ ሊለቁአቸውም አልፈለጉም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ህዝቢ እስራኤልን ህዝቢ ይሁዳን፥ ብሓባር ተገፊዖም እዮም፤ እቶም ዝማረኽዎም ከዓ ብፅኑዕ ሓዝዎም፤ ከይሰድዎም ድማ ኣበዩ። |