Jeremiah 50:28 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድምጺ እቶም ካብ ምድሪ ባቢሎን ዝመጹ ስደተኛታትን ስደተኛታትን፡ ሕነ እግዚኣብሄር ኣምላኽና፡ ሕነ ቤተ መቕደሱ ኣብ ጽዮን ክእውጁ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ም​ላ​ካ​ች​ንን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በቀል፥ የመ​ቅ​ደ​ሱ​ንም በቀል፥ በጽ​ዮን ይነ​ግሩ ዘንድ ሸሽ​ተው ከባ​ቢ​ሎን ሀገር ያመ​ለ​ጡት ሰዎች ድምፅ ተሰ​ም​ቶ​አል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአምላካችንን የእግዚአብሔርን በቀል የመቅደሱንም በቀል በጽዮን ይነግሩ ዘንድ ሸሽተው ከባቢሎን አገር ያመለጡት ሰዎች ድምፅ ተሰምቶአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአምላካችንን የጌታን በቀል ስለ መቅደሱም ሲል የሚበቀለውን በቀል በጽዮን ለመናገር ከባቢሎን ምድር የሚመጡትን የኰብላዮችና የስደተኞች ድምፅ አድምጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኦሞደቴዳ አሳቱ ባብሎነፐ ከስ አኪደ፥ የሩሳላመ ባቃታና። ባብሎነ ቢታ አሳይ ጌሻ ጎልያ ቦላን ኦዳባዉ መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ጾሳይ ሀሉዋ ከስያዋ ኡንቱንቱ ጽዮነን ሃሳያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Omoodetteedda asatuu Baablooneppe kessi akkiide, Yerusaalame bak'atana. Baabloone biittaa Asay Geeshsha Golliyaa bollan ootseeddabaw Med'inaa Goday unttunttu S'oossay haluwaa kesiyaawaa unttunttu S'iyoonen haasayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAA nu Xoossay halo kessidayssa, Xoossa Keeththa gishshas halo kessidayssa Baabilooneppe betidaytinne goodettidayti Xiyoonen haasayzayssa siyite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳ ኑ ጾሳይ ሃሎ ኬሲዳይሳ፥ ጾሳ ኬ ጊሻስ ሃሎ ኬሲዳይሳ ባቢሎኔፔ ቤቲዳይቲኔ ጎዴቲዳይቲ ጺዮኔን ሃሳይዛይሳ ሲዪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ድኤትዳ አሳይ ባብሎነፐ ከስ ኤክድ፥ የሩሳላመ ባቃታና። ባብሎነ አሳይ ፆሳ ኬ ቦላ ኦዳባስ ጎዳይ፥ ኤንታ ፆሳይ ሀሎ ከያናይሳ ኤንቲ ፅዮነን ኦዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Di7etida asay Babiloonepe kessi ekidi, Yerusalaame baqatana. Babiloone asay Xoossa keethaa bolla oothidabaas Goday, enta Xoossay halo keyanaysa enti Xiyoonen odana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር አምላካችን የተበቀለውን፣ ስለ ቤተ መቅደሱ የተበቀለውን በቀል፣ ከባቢሎን የመጡ ኰብላዮችና ስደተኞች፣ በጽዮን የሚናገሩትን ስሟቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የባቢሎን ምርኮኞችና በባቢሎን የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። አምላካችን እግዚአብሔር በባቢሎናውያን ላይ ስለሚበቀለው በቀል የሚናገሩትን አድምጡ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናይ እግዚኣብሄር ኣምላኽናን፥ ንናይ ቤተ መቕደስን ሕነ፥ ኣብ ፅዮን ክነግሩ ሃዲሞም ካብ ሃገር ባቢሎን ዘምለጡ፥ ድምፂ ሰባት ተሰሚዑ እዩ።