Jeremiah 50:23 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዶሻ ብዘላ ምድሪ ከመይ ኢሉ ተበታቲኑን ተሰባቢሩን! ባቢሎን ከመይ ኢላ ኣብ መንጎ ኣህዛብ ምድረበዳ ኮይና! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ምድርን ሁሉ የምትፈጫት መዶሻ እንዴት ደቀቀች! እንዴትስ ተሰበረች! ባቢሎንስ በአሕዛብ መካከል እንዴት ባድማ ሆነች! |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ደቀቀ እንዴትስ ተሰበረ! ባቢሎንስ በአሕዛብ መካከል እንዴት ባድማ ሆነች! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ደቀቀ እንዴትስ ተሰበረ! ባቢሎንስ በአሕዛብ መካከል እንዴት መሣቀቅያ ሆነች! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢታ ሳኣ ኡባ ሊቅስያ ድጅኑ አይ መኡዋ መኤዴ! አይባ ሊቁዋ ሊቄዴ! ካዉተቱዋ ኡባ ግዶን ባብሎነ አይባ ዳጋንያባ ግዴዴ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biittaa sa'aa ubbaa liik'issiyaa dijinuu ay me'uwaa me"eeddee! Ayiba liik'uwaa liik'eedee! Kawutetsatuwaa ubbaa giddon Baabloone ayiba dagantsiyaabaa gideedee! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Alame ubbaa liiqisiza madooshay waani meqqidee? Waani liiqidee? Kawoteththata giddon waana Baabilooney bula gidadee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣላሜ ኡባ ሊቂሲዛ ማዶሻይ ዋኒ ሜቂዴ? ዋኒ ሊቂዴ? ካዎቴታ ጊዶን ዋና ባቢሎኔይ ቡላ ጊዳዴ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታ ኡባ ሊቅስያ ናርቃይ ዋንድ መቅደ! ዋንድ ሊቅደ! ካዎተታ ኡባ ግዶን ባብሎነይ ዋንድ ዳጋንያባ ግድደ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biitta ubbaa liiqisiya naariqay waanidi meqide! Waanidi liiqide! Kawotethata ubbaa giddon Babilooney waanidi daganthiyaba gidide! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምድር ሁሉ መዶሻ፣ እንዴት ተሰበረ! እንዴትስ ደቀቀ! በሕዝቦች መካከል፣ ባቢሎን እንዴት ባድማ ሆነች! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዓለምን ሕዝብ እንደ መዶሻ ታደቅ የነበረችው ባቢሎን እርስዋ ራስዋ ደቃለች፤ በዚያች አገር ላይ የደረሰው በሕዝቦች ዘንድ ምንኛ አስደንጋጭ ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናይ ኵሉ ምድሪ መዶሻ ኸመይ ተሰብረት! ባቢሎንከ ኸመይ ደቐቐት! ኣብ ማእኸል ህዝቢ ኸዓ ኸመይ ዝባደመት ኮነት። |