Jeremiah 50:11 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ኣጥፋእቲ ርስተይ፡ ሕጉሳት ስለ ዝነበርኩም፡ ሕጉሳት ስለ ዝነበርኩም፡ ከም ጤል ኣብ ሳዕሪ ስለ ዝሰብሕኩም፡ ከም ብዕራይ ድማ ስለ ዘእወኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ርስ​ቴን የም​ት​በ​ዘ​ብዙ እና​ንተ ሆይ! ደስ ብሎ​አ​ች​ኋ​ልና፥ ሐሤ​ት​ንም አድ​ር​ጋ​ች​ኋ​ልና፥ በመ​ስክ ላይም እን​ዳ​ለች ጊደር ሆና​ችሁ ተቀ​ና​ጥ​ታ​ች​ኋ​ልና፥ እንደ ብር​ቱ​ዎ​ችም በሬ​ዎች ቷጋ​ላ​ች​ሁና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርስቴን የምትበዘብዙ እናንተ ሆይ፥ ደስ ብሎአችኋልና፥ ሐሤትንም አድርጋችኋልና፥ በመስክ ላይም እንዳለች ጊደር ሆናችሁ ተቀናጥታችኋልና፥ እንደ ብርቱዎችም ፈረሶች አሽካክታችኋልና፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ርስቴን የምትበዘብዙ እናንተ ሆይ! ደስ ቢላችሁ፥ ሐሤትንም ብታደርጉ፥ በማበራየት ላይም እንዳለች ጊደር ብትፈነጩ፥ እንደ ብርቱዎችም ፈረሶች ብታሽካኩ እንኳ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተኖ፥ ባብሎነ አሳቶ፥ ታ አሳ ቦንቂያዋንቶ፥ ህንተ ናሸቲደ፥ ፖጩ ጌድታ። ቆሩዋ ካሌዳ ኡሳቲዳን፥ ህንተ ጲጽሌድታ፤ ዎታራ ፓራዳን ጫጌድታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hinttenoo, Baabloone asatoo, ta asaa bonk'k'iyaawanttoo, hintte nashettiide, pooc'u geeddita. K'ooruwaa kalleedda ussattiidan, hintte p'is's'illeeddita; wotara paraadan c'aaggeeddita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intteno ta xinxxo bonqqi ekkidaytoo! Intte ufayettida gishshassinne ufayssan maggulida gishshas, demban xikettiza ussa mala intte lifxettida gishshas, wodalla para mala intte caaggida gishshas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴኖ ታ ጺንጾ ቦንቂ ኤኪዳይቶ! ኢንቴ ኡፋዬቲዳ ጊሻሲኔ ኡፋይሳን ማጉሊዳ ጊሻስ፥ ዴምባን ጺኬቲዛ ኡሳ ማላ ኢንቴ ሊፍጼቲዳ ጊሻስ፥ ዎዳላ ፓራ ማላ ኢንቴ ጫጊዳ ጊሻስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባብሎነ አሳዉ፥ ታ አሳ ቦንቀይሳቶ፥ ህንተ ኡፋይትድ ሀሹ ግደታ። ቆሮን ካልዳ ኡሳዳ ፔኑቅደታ፤ ኮርማ ፓራዳ ጫግደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Babiloone asaw, ta asaa bonqeysato, hinte ufaytidi hashshu gideta. Qooron kallida ussada peenuqideta; korma parada caagideta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እናንተ ርስቴን የበዘበዛችሁ ሆይ፤ ደስ ስላላችሁና ሐሤትም ስላደረጋችሁ፣ በመስክ እንዳለች ጊደር ስለ ፈነጫችሁ፤ እንደ ድንጉላ ፈረስ ስለ አሽካካችሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎን ሕዝብ ሆይ! ሕዝቤን፥ በመበዝበዛችሁ ደስታና ሐሴት በማድረግ ፈንጥዛችሁ ነበር፤ በመስክ ላይ እንደምትፈነጭ ጊደር ተቀናጥታችሁ፥ እንደ ሰንጋ ፈረሶችም አሽካክታችሁ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣቱም ንርስተይ እትዘምቱ፥ ንስኻትኩም ከምተን ዓውዲ ዘኺዳ ኣርሕታት ስለ እተሰራሰርኩም፥ ከም ብርቱዓት ኣፍራስ እናሓምሐምኩም ስለ ዝተሓጐስኩምን ዝተፈሳሕኩምን፥