Jeremiah 50:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ብዛዕባ ባቢሎንን ኣብ ልዕሊ ምድሪ ከለዳውያንን ብነብዪ ኤርምያስ እተዛረቦ ቓል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በከ​ለ​ዳ​ው​ያን ምድር በባ​ቢ​ሎን ላይ በነ​ቢዩ በኤ​ር​ም​ያስ የተ​ና​ገ​ረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ስለ ከለዳውያን ምድር ስለ ባቢሎን በነቢዩ በኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ስለ ከለዳውያን ምድር ስለ ባቢሎን በነቢዩ በኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባብሎነ ቢታነ ባብሎነ አሳ ጼልያዋን ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳ ባጋና መና ጎዳይ ኦዴዳ ቃላይ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baabloone biittaanne Baabloone asaa s'eelliyaawaan timbbitiyaa odiyaa Ermaasa baggana Med'inaa Goday odeedda k'aalay hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone biittanne Baabiloone asa gishshas Xoossi nabe Ermaasa baggara yootida qaalay hayssafe kaallizayssa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ቢታኔ ባቢሎኔ ኣሳ ጊሻስ ጾሲ ናቤ ኤርማሳ ባጋራ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባብሎነነ ባብሎነ አሳባ ናብያ ኤርምያሳ ባጋራ ጎዳይ ኦድዳ ቃላይ ሀይሳ፦
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Babiloonenne Babiloone asaaba nabiya Ermiyaasa baggara Goday odida qaalay haysa:
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ስለ ባቢሎንና ስለ ባቢሎናውያን ምድር፣ በነቢዩ ኤርምያስ በኩል የተናገረው ቃል ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ ባቢሎንና ስለ ሕዝብዋ እግዚአብሔር በነቢዩ በኤርምያስ አማካይነት የተናገረው ቃል ይህ ነው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብዛዕባ ኸተማ ባቢሎንን ብዛዕባ ሃገር ከለዳውያንን ብነቢይ ኤርሚያስ ገይሩ ዝተዛረቦ ቓል እዙይ እዩ፦