Jeremiah 5:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እዚ ብኸመይ ይቕረ ክብለልኩም እየ፧ ደቅኻ ንዓይ ሓዲጎም በቶም ኣማልኽቲ ዘይኮኑ መሒሎም፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ከእ​ነ​ዚህ ነገ​ሮች በየ​ት​ኛው ይቅር እል​ሻ​ለሁ? ልጆ​ችሽ ትተ​ው​ኛል፤ አማ​ል​ክ​ትም ባል​ሆኑ ምለ​ዋል፤ አጠ​ገ​ብ​ኋ​ቸ​ውም፤ እነ​ርሱ ግን አመ​ነ​ዘሩ፤ በአ​መ​ን​ዝ​ራ​ዎ​ቹም ቤት ዐደሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእነዚህ ነገሮች ይቅር የምልሽ እንዴት አድርጌ ነው? ልጆችሽ ትተውኛል አማልክትም ባልሆኑ ምለዋል፤ ካጠገብኋቸውም በኋላ አመነዘሩ በጋለሞቶቹም ቤት ተሰበሰቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በእነዚህ ነገሮች ይቅር የምልሽ እንዴት አድርጌ ነው? ልጆችሽ ትተውኛል፥ አማልክትም ባልሆኑ ምለዋል፤ ካጠገብኋቸውም በኋላ አመነዘሩ በጋለሞቶቹም ቤት ተሰበሰቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ህንተ ናጋራ አያዉ አቶ ጎ? ህንተ ናናቱ ታና አጊደ፥ ዎርዶ ጾሳቱዋን ጫቄድኖ። ታን ኡንቱንታ ምዛደ ካልሳድ፤ ሽን ኡንቱንቱ ሻርሙጼድኖነ ሻርሙጻቱዋ ጎልያ ሲሬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay hawaadan yaagee; «Taani hintte nagaraa ayaw atto goo? Hintte naanatuu taana aggiide, worddo S'oossatuwaan c'aak'k'eeddino. Taani unttuntta mizaade kalissaad; shin unttunttu sharmus'eeddinonne sharmus'atuwaa golliyaa siireeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Tani intte nagara ays atto goo? Intte nayti tana aggida; eeqa xoossatankka caaqqida; Tani istta kalssa mizadis; istti gidikko laymatidanne layma keeth bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ታኒ ኢንቴ ናጋራ ኣይስ ኣቶ ጎ? ኢንቴ ናይቲ ታና ኣጊዳ፤ ኤቃ ጾሳታንካ ጫቂዳ፤ ታኒ ኢስታ ካልሳ ሚዛዲስ፤ ኢስቲ ጊዲኮ ላይማቲዳኔ ላይማ ኬ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ ህንተ ናጋራ አይስ አቶ ጎ? ህንተ ናይት ታና አግድ፥ ዎርዶ ፆሳታን ጫቅዶሶና። ታኒ ኤንታ ሙዛዳ ካልሳስ፥ ሽን ኤንቲ ላይማትዶሶና፤ ኤንታ ኬን አቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani hinte nagaraa ayis atto go? Hinte nayti tana aggidi, wordo xoossatan caaqidosona. Taani enta muzada kalsas, shin enti laymatidosona; enta keethan aqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ታዲያ፣ እንዴት ይቅር ልልሽ እችላለሁ? ልጆችሽ ትተውኛል፤ እውነተኛውን አምላክ ትተው አማልክት ባልሆኑት ምለዋል፤ እስኪጠግቡ ድረስ መገብኋቸው፤ እነርሱ ግን አመነዘሩ፤ ወደ ጋለሞቶችም ቤት ተንጋጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤ እኔን ትተው ሐሰተኞች አማልክትን ያመልካሉ፤ ታዲያ እኔ የእነርሱን ኃጢአት ይቅር የምለው ለምንድን ነው? እኔ ለሕዝቤ የሚያስፈልጋቸውን ምግብ ሁሉ በመስጠት እንዲጠግቡ አደረግሁ፤ እነርሱ ግን አመንዝሮች ሆኑ፤ ማደሪያቸውም በአመንዝሮች ቤት ሆነ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ከመይ ኢለ ይቕረ ኽብለልኪ? ደቅኺ ጠለሙኒ፤ ኣማልኽቲ ብዘይኮኑ ኸዓ ይምሕሉ ኣለዉ፤ ኣፅገብክዎም፤ ንሳቶም ድማ ዘመዉ፤ ኣብ ቤት ኣመንዝራውን ተኣኻኸቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ከመይ ኢለ ይቅረ ኽብለልኪ ደቅኺ ጠለሙኒ፡ ኣማልኽቲ ብዘይ ኰኑ ኸኣ ይምሕሉ ኣለው። ኣጽገብክዎም፡ ንሳቶም ድማ ዘመው፡ ኣብ ቤት ኣመንዝራውን ተኣኻኸቡ።