Jeremiah 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ድማ፡ ብሓቂ ድኻታት እዮም፡ በልኩ። መገዲ እግዚኣብሄርን ሕጊ ኣምላኾምን ስለ ዘይፈልጡ፡ ዓያሹ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም እን​ዲህ አልሁ፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ገ​ድና የአ​ም​ላ​ካ​ቸ​ውን ፍርድ አላ​ወ​ቁ​ምና እነ​ዚህ በእ​ው​ነት ድሆ​ችና ደካ​ሞች ናቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም። የእግዚአብሔርን መንገድና የአምላካቸውን ሕግ አላወቁምና እነዚህ በእውነት ድሆችና ሰነፎች ናቸው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም፦ “የጌታን መንገድና የአምላካቸውን ሕግ አላወቁምና እነዚህ ተሞኝተው ይህን አድርገዋል በእውነት ድሆች ናቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ታን ሀዋዳን ያጋደ ቆፓድ፤ “ሀዋንቱ ህዬሳ ጻላላ፤ ሀዋንቱ ቦዛ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ መና ጎዳ ኦግያ፥ ባረንቱ ጾሳ ህግያ ኤርክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, taani hawaadan yaagaade k'oppaad; «Hawanttu hiyyeesaa s'alala; hawanttu booza. Ayaw gooppe, unttunttu Med'inaa Godaa ogiyaa, barenttu S'oossaa higgiyaa erikkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye tani ta wozinan, «Hayti manqotanne eeyata; heyti GODAA ogenne bantta Xoossa woga eronttayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ታኒ ታ ዎዚናን፥ «ሃይቲ ማንቆታኔ ኤያታ፤ ሄይቲ ጎዳ ኦጌኔ ባንታ ጾሳ ዎጋ ኤሮንታይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ታኒ፥ “ሀይሳቲ ጎዳ ኦግያነ ባንታ ፆሳ ህግያ ኤሮና ግሾ፥ ማንቆነ ኤያ” ያጋዳ ቆፓስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, taani, “Haysati Godaa ogiyanne banta Xoossaa higgiya eronna gisho, manqonne eeya” yaagada qopas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔም በልቤ እንዲህ አልሁ፤ “እነዚህ ድኾች ናቸው፤ ሞኞች ናቸው፤ የእግዚአብሔርን መንገድ፣ የአምላካቸውን ሕግ አላወቁምና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እኔ እንደዚህ አልኩ፥ “የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ሕግ ስላላወቁ፤ እነዚህ ድኾችና ማስተዋል የጐደላቸው ሰነፎች ናቸው፤ መንገዱንም አይከተሉም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ኸዓ “እዚኣቶም መንገዲ እግዚኣብሄርን ሕግጋት እግዚኣብሄርን ስለ ዘይፈለጡ፥ ብርግፅ ድኻታትን ሰነፋትን እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸኣ፡ እዚኣቶም መገዲ እግዚኣብሄርን ፍትሒ ኣምላኾምን ዘይፈልጡ እዮም እሞ፡ ድኻታትን ዓያሱን እዮም፡