Jeremiah 5:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ዓያሹን ምስትውዓል ዘይብልኩምን ህዝቢ፡ ሕጂ እዚ ስምዑ። ዓይኒ ዘለዎምን ዘይርእዩን፤ እዝኒ ዘለዎምን ዘይሰምዑን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ ሰነ​ፎች ልበ ቢሶች፥ ዐይን እያ​ላ​ችሁ የማ​ታዩ፥ ጆሮም እያ​ላ​ችሁ የማ​ት​ሰሙ ሕዝብ ሆይ! ይህን ስሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ሰነፎች ልበ ቢሶች፥ ዓይን እያላችሁ የማታዩ፥ ጆሮም እያላችሁ የማትሰሙ ሕዝብ ሆይ፥ ይህን ስሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ ሰነፎችና ልበ ቢሶች፥ ዐይን እያላችሁ የማታዩ፥ ጆሮም እያላችሁ የማትሰሙ ሕዝብ ሆይ! ይህን ስሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ‘ህንተኖ፥ አይፊ ደእሺና ጼለናዋንቶ፥ ሀይይ ደእሺና ስሰናዋንቶ፥ ኤያነ ዶንጭሎዋንታ አሳቶ፥ ሀዋ ስስተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ‹Hinttenoo, ayifii de'ishiina s'eellennawanttoo, haytsay de'ishiina sisennawanttoo, eeyyanne donc'c'illowantta asatoo, hawaa sisite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno Ayfey dishin demmonttaytoo! Hayththi dishin siyonttaytoo! Eeyanne yuushshi qopponttaytoo! Hayssa siyite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ኣይፌይ ዲሺን ዴሞንታይቶ! ሃይ ዲሺን ሲዮንታይቶ! ኤያኔ ዩሺ ቆፖንታይቶ! ሃይሳ ሲዪቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ አይፈይ ደእሽን በኦናይሳቶ፥ ሀይ ደእሽን ስኦናይሳቶ፥ ኤያነ አኬኮና አሳዉ ሀይሳ ስእተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, ayfey de7ishin be7onaysato, haythi de7ishin si7onnaysato, eeyanne akeekona asaw haysa si7ite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንት ዐይን እያላችሁ የማታዩ፣ ጆሮ እያላችሁ የማትሰሙ፣ ሞኞችና የማታስተውሉ ሰዎች ይህን ስሙ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ዐይን እያላችሁ የማታዩ፥ ጆሮም እያላችሁ የማትሰሙ፥ እናንተ ሞኞችና ሰነፎች የሆናችሁ ሕዝብ ሆይ! ይህን ስሙ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ልቢ ዘይብሎም፥ ዓይኒ እንተለዎም ዘይሪኡ፥ እዝኒ እንተለዎም ድማ ዘይሰምዑ ሰነፋት ህዝቢ፥ ነዙይ ስምዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ልቢ ዜብሉ፡ ዓይኒ ኸለዎ ዘይርኢ፡ እዝኒ ኸለዎ ድማ ዘይሰምዕ ዓሻ ህዝቢ፡ እዚ ስማዕ፡