Jeremiah 49:9 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣከብቲ ወይኒ ናባኻትኩም እንተ መጺኦም፡ ወይኒዶ ኣይሓድጉን እዮም፧ ከም ሰረቕቲ ብለይቲ፡ ክሳዕ ዚኣኽሎም ከጥፍኡ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወይን ለቃ​ሚ​ዎች ቢመ​ጡ​ብህ፥ ቃር​ሚ​ያ​ውን አይ​ተ​ዉ​ል​ህ​ምን? ሌቦ​ችስ በሌ​ሊት ቢመጡ፥ የሚ​ያ​ጠ​ፉት እስ​ኪ​በ​ቃ​ቸው ድረስ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወይን ለቃሚዎች ቢመጡብህ፥ ቃርሚያውን አይተውልህምን? ሌቦችስ በሌሊት ቢመጡ፥ የሚያጠፉት እስኪበቃቸው ድረስ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወይን ለቃሚዎች ቢመጡብህ፥ ቃርሚያውን አይተዉልህምን? ሌቦችስ በሌሊት ቢመጡ፥ የሚዘርፉት የሚበቃቸውን ያህል አይደለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎይንያ ማጽያዋንቱ ዮፐ፥ ማጺደ ቃርምያ አሽክኖ? ካይሳቱ ቃማ ገሎፐካ፥ ባረንታ ኮሽያዋ ጻላላ አክክኖ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Woynniyaa mas'iyaawanttu yooppe, mas'iidde k'aarimiyaa ashshikkino? Kayisatuu k'amma gelooppekka, barentta koshshiyaawaa s'alala akkikkino?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Woyne maxizayti intteko yiidi maxishe pushulo ashshi erettennee? kaysoti kaysotana gelikko ba koyidayssa xalla ekkeettes deettennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎይኔ ማጺዛይቲ ኢንቴኮ ዪዲ ማጺሼ ፑሹሎ ኣሺ ኤሬቴኔ? ካይሶቲ ካይሶታና ጌሊኮ ባ ኮዪዳይሳ ጻላ ኤኬቴስ ዴቴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎይነ ማፀይሳት ፖሽለ አሾኮና? ካይሶት ቃማ ገልኮ፥ ባንታዉ ኮያባ ፃላላ ኤኮኮና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Woyne maxeysati poshile ashshokona? Kaysoti qamma geliko, bantaw koyaba xalaala ekokona?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወይን ለቃሚዎች ወደ አንተ ቢመጡ፣ ጥቂት ወይን አያስቀሩምን? ሌቦችስ በሌሊት ቢመጡ፣ የሚሰርቁት የሚፈልጉትን ብቻ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰዎች የወይን ዘለላ በሚለቅሙበት ጊዜ በወይኑ ተክል ላይ ጥቂት ቃርሚያ ይተዋሉ፤ ወንበዴዎችም በሌሊት በመጡ ጊዜ የሚፈልጉትን ያኽል ብቻ ይወስዳሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣከብቲ ወይኒ እንተ መፁኻ ቐሪምዶ ኣይሓድጉን? ሰረቕቲኸ ብለይቲ እንተ መፁ ዝደለይዎ ወሲዶም ኣይሓደጉልካንዶ?