Jeremiah 49:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ ኣነ ፍርሃት የምጽኣልኩም ኣለኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጐይታ ሰራዊት፡ ንዅሎም ኣብ ከባቢኹም ዘለዉ። ነፍሲ ወከፍኩም ድማ ብኡንብኡ ክስጎግ እዩ። ነቲ ኰለል ዚብል ከኣ ሓደ እኳ ኣይኪእክቦን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ ፍርሀትን አመጣብሻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ እያንዳንዳችሁም በፊታችሁ ወዳለው ስፍራ ትሰደዳላችሁ፤ የሚሸሹትንም የሚሰበስብ የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ ፍርሃትን አመጣብሻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ እያንዳንዳችሁም በፊታችሁ ወዳለው ስፍራ ትሰደዳላችሁ፥ የሚሸሹትንም የሚሰበስብ የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ በአንቺ ላይ ፍርሃትን አመጣብሻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ እያንዳንዳችሁም በፊታችሁ ወዳለው ስፍራ ትሰደዳላችሁ፥ የሚሸሹትንም የሚሰበስብ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ነ ዩሹዋን ደእያዋንቱ ኡባይ ኔና ዳጋንናዳን ኦና። ታን መና ጎዳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። ህንተ ኡባይካ ከሲደ ባቃታና፤ ቃይ ባቃቲደ ቤዳዋንታ ሺሽያዌ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani ne yuushshuwaan de'iyaawanttu ubbay neena dagantsanaadan ootsana. Taani Med'inaa Goday, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaa oday. Hintte ubbaykka kesiide bak'atana; k'ay bak'atiide beeddawantta shiishshiyaawe d'ayana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani ne yuushon dizaytappe ne bolla shiro ehana; intte ubbayka goodettana; baqata bolla dizayta shiishshana asi beettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ኔ ዩሾን ዲዛይታፔ ኔ ቦላ ሺሮ ኤሃና፤ ኢንቴ ኡባይካ ጎዴታና፤ ባቃታ ቦላ ዲዛይታ ሺሻና ኣሲ ቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ነ ዩሹዋን ደኤይሳት ነና ዳጋንና መላ ኦና” ያጌስ ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳይ። ህንተ ኡባይ ከይድ ባቃታና ግሾ ባቃትድ ብዳይሳታ ሺሽያ አስ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta ne yuushuwan de7eysati nena daganthana mela oothana” yaagees Goday, Ubbaafe Wolqaama Xoossay. Hinte ubbay keyidi baqatana gisho baqatidi bidaysata shiishiya asi dhayana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ፣ ሽብር አመጣብሻለሁ፤” ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፤ “እያንዳንዳችሁ ትሰደዳላችሁ፤ በሽሽት ላይ ያሉትንም የሚሰበስብ አይገኝም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ከሁሉም አቅጣጫ ሽብር አመጣባችኋለሁ፤ ሁላችሁም ትሸሻላችሁ፤ ሁሉም ወደፊቱ ሸሽቶ ስለሚበታተን የሸሹትን ስደተኞች የሚሰበስብ አይገኝም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ፥ ካብ ኵሉ ኸባቢኺ ፍርሓት ክሰደልኪ እየ፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። ንስኻትኩም ኵልኻትኩም ክትሃድሙ ኢኹም፤ ነቶም ዝሃደሙ ድማ ዝእክቦም የለን። ነፍሲ ወከፍ ህይወቱ ኸድሕን ክሃድም እዩ። |