Jeremiah 49:34 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መጀመርታ ንግስነት ጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ ናብ ነብዪ ኤርምያስ ኣብ ልዕሊ ኤላም ዝመጸ ቃል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በይ​ሁዳ ንጉሥ በሴ​ዴ​ቅ​ያስ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ዓመተ መን​ግ​ሥት ስለ ኤላም ወደ ነቢዩ ወደ ኤር​ም​ያስ የመ​ጣው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ መንግሥት መጀመሪያ ስለ ኤላም ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ስለ ኤላም ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የጌታ ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳ ካቲ ሰደቅያስ ኮይሮ ካተቴዳ ዎደ፥ ኤላማ ቢታ ጼልያዋን መና ጎዳፐ ኤርማሳኮ ዬዳ ቃላይ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihudaa Kaatii Sedek'iyaasi koyiro kaateteedda wode, Elaama biittaa s'eelliyaawaan Med'inaa Godaappe Ermaasakko yeedda k'aalay hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda kawo Sedeqiyaasi kawotida koyro layth GODAAPPE Elaame gishshas taakko yida qaalay,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሲ ካዎቲዳ ኮይሮ ላይ ጎዳፔ ኤላሜ ጊሻስ ታኮ ዪዳ ቃላይ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳ ካዎይ ሰደቅያስ ኮይሮ ካዎትዳ ዎደ፥ ኤላማባ ጎዳፐ ኤርምያሳኮ ይዳ ቃላይ ሀይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihuda kawoy Sedeqiyaasi koyro kawotida wode, Elaamaba Godaape Ermiyaasako yida qaalay haysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ እንደ ነገሠ ወዲያውኑ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ስለ ዔላም አገር ተናገረኝ፤ እንዲህም አለኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብንጉስ ይሁዳ ብሴዴቅያስ ዘመነ መንግስቲ መጀመርታ ብዛዕባ ዔላም ናብ ነቢይ ኤርሚያስ ዝመፀ ቓል እግዚኣብሄር እዙይ እዩ።