Jeremiah 49:30 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቱም ነበርቲ ሃዞር፡ ሃደሙ፡ ርሑቕ ኪዱ፡ ኣብ መዓሙቕ ተቐመጡ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ኣብ ልዕሌኻ ተማኺሩልካን ውዲት ሓንጺጹልካን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ በአሦር የምትኖሩ ሆይ! የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ተማክሮባችኋልና፥ ክፉ አሳብንም አስቦባችኋልና ሽሹ፤ ወደ ሩቅም ሂዱ፤ በጥልቅ ጕድጓድም ውስጥ ተቀመጡ፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ በአሶር የምትኖሩ ሆይ፥ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ተማክሮባችኋልና፥ አሳብም አስቦባችኋልና ሽሹ ወደ ሩቅም ሂዱ በጥልቅም ውስጥ ተቀመጡ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ በአሦር የምትኖሩ ሆይ! የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ተማክሮባችኋልና፥ አሳብም አስቦባችኋልና ሽሹ ወደ ሩቅም ስፍራ ሂዱ በጥልቁም ውስጥ ተቀመጡ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተኖ፥ ሀጾራን ደእያዋንቶ፥ ባብሎነ ካቲ ናቡካዳናጾር ህንተ ቦላን ኢታባ ኦናዉ ማቀት ኡቴዳ ድራዉ፥ ባቃትተ፤ ሃኮ ሳ ቢደ፥ ጪማ ጎንጎሉዋን ቆሰትተ! መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hinttenoo, Has'ooran de'iyaawanttoo, Baabloone Kaatii Naabukadanas'oori hintte bollan iitabaa ootsanaw mak'etti utteedda diraw, bak'atite; haako sa'aa biide, c'iimma gonggoluwaan k'osettite! Med'inaa Goday hawaa odaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intteno Haxooren dizaytoo! Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey intte bolla iita miish ooththana maqetti uttida gishshas baqatite; biidi ciimma gongolon qotettite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴኖ ሃጾሬን ዲዛይቶ! ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ኢንቴ ቦላ ኢታ ሚሽ ኦና ማቄቲ ኡቲዳ ጊሻስ ባቃቲቴ፤ ቢዲ ጪማ ጎንጎሎን ቆቴቲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀፆራን ደኤይሳቶ፥ ባብሎነ ካዎይ ናቡካዳናፆር ህንተ ቦላ ኢታባ ኦናዉ ማቀትድ ኡትዳ ግሾ፥ ባቃትተ፤ አፎን ቆሰትተ” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haxooran de7eysato, Babiloone kawoy Nabukadanaxoori hinte bolla iitabaa oothanaw maqetidi uttida gisho, baqatite; aafon qosetite” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሐጾር የምትኖሩ ሆይ፣ በጥድፊያ ሽሹ፤ በጥልቅ ጕድጓድ ተሸሸጉ፤” ይላል እግዚአብሔር ፤ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በእናንተ ላይ ጠንክሯልና፣ ወረራም ዶልቶባችኋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሐጾር ነዋሪዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በእናንተ ላይ ስለ መከረባችሁና ክፉ ዕቅድ ስላቀደባችሁ ርቃችሁ ሽሹ፤ በጥልቁም ዋሻ ተደበቁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣቱም ኣብ ኣሶር እትነብሩ፥ ንጉስ ባቢሎን ክፉእ ምኽሪ መኺሩልኩምን ሃቂኑልኩምን ኣሎ እሞ፥ ህደሙ፤ ቀልጢፍኩም ረሓቑ፤ ኣብ ዓሚቝ ተሓብኡ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ከምዙይ ከዓ ይብል ኣሎ፦ |