Jeremiah 49:28 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ቄዳርን ብዛዕባ እተን ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ዚስዕረን መንግስታት ሓዞርን ከምዚ ይብል እግዚኣብሄር፡ ተንስእ፡ ናብ ቄዳር ደይብካ ንሰብ ምብራቕ ዘምቶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ስለ መታቸው ስለ ቄዳርና ስለ አሦር መንግሥታት እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ተነሡ ወደ ቄዳርም ውጡ፤ የምሥራቅንም ልጆች አጥፉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ስለ መታ ስለ ቄዳርና ስለ አሶር መንግሥታት፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ተነሡ ወደ ቄዳርም ውጡ፥ የምሥራቅንም ልጆች አጥፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ድል ስላደረጋቸው ስለ ቄዳርና ስለ አሦር መንግሥታት፤ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ተነሡ ወደ ቄዳርም ውጡ፥ የምሥራቅንም ልጆች አጥፉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባብሎነ ካቲ ናቡካዳናጾር ኦሊደ ጾኔዳ ቄዳረነ ሀጾራ ካዉተቱዋ ጼልያዋን መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ደንድተ፤ ቄዳረ አሳ ኦልተ! ሄ አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ አሳ ዉርስተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Baabloone Kaatii Naabukadanas'oori oliide s'ooneedda K'eedaarenne Has'oora kawutetsatuwaa s'eelliyaawaan Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Denddite; K'eedaare asaa olite! He away doliyaa baggana de'iyaa asaa wurssite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey oli xoonida Qeedaare kawoteththa gishshassinne Haxoore kawoteththa gishshas GODAY, «Dendidi Qeedaare olite! Arshey mokkiza baggara diza deraa dippi histtite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ኦሊ ጾኒዳ ቄዳሬ ካዎቴ ጊሻሲኔ ሃጾሬ ካዎቴ ጊሻስ ጎዳይ፥ «ዴንዲዲ ቄዳሬ ኦሊቴ! ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ዴራ ዲፒ ሂስቲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባብሎነ ካዎይ ናቡካዳናፆር ኦልድ ፆንዳ ቀዳረነ ሀፆራ ካዎተታባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “ደንድድ፥ ቀዳረ አሳ ኦልተ፤ ዶሎሀ ባጋራ ደእያ አሳ ዉርስተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Babiloone kawoy Nabukadanaxoori olidi xoonida Qedaarenne Haxoora kawotethatabaa Goday haysada yaagees; “Dendidi, Qedaare asaa olite; doloha baggara de7iya asaa wursite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ስለ ወጋቸው ስለ ቄዳርና ስለ ሐጾር መንግሥታት የተነገረ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ተነሡ፣ ቄዳርን ውጉ፤ የምሥራቅንም ሕዝብ ደምስሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ድል ስላደረጋቸው ስለ ቄዳርና ስለ ሐጾር መንግሥታት እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ተነሡ፤ በቄዳር ሕዝብ ላይ ዝመቱ፤ የምሥራቅንም ሕዝብ አጥፉ! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዛዕባ ቄዳርን ብዛዕባ እቶም ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ዝሰዓሮም መንግስታት ኣሶርን እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ተስኡ ናብ ቄዳርውን ደይቡ፤ ነቶም ደቂ ምብራቕውን ኣጥፍእዎም። |