Jeremiah 49:20 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ነቲ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ኤዶም ዝወሰዶ ምኽሪ ስምዑ። ነቲ ኣብ ልዕሊ ነበርቲ ተማን ዝወሰኖ መደባቱ ድማ፡ ብሓቂ ካብ መጓሰ እተን ዝነኣሳ ክወልዳ እየን። ብርግጽ ንመሕደሪኦም ምሳታቶም በረኻ ክገብሮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በኤ​ዶ​ም​ያስ ላይ የመ​ከ​ረ​ባ​ትን ምክር፥ በቴ​ማ​ንም በሚ​ኖሩ ስዎች ላይ ያሰ​ባ​ትን ዐሳብ ስሙ፤ ትን​ን​ሾች በጎ​ችን ዘር​ፈው ይወ​ስ​ዷ​ቸ​ዋል፤ የሚ​ኖ​ሩ​ባ​ት​ንም ማደ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ባድማ ያደ​ር​ጉ​ባ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ እግዚአብሔር በኤዶምያስ ላይ የመከረባትን ምክር፥ በቴማንም በሚኖሩ ሰዎች ላይ ያሰባትን አሳብ ስሙ፤ በእውነት የመንጋ ትንንሾች ይጐተታሉ፤ በእውነት ማደሪያቸውን ባድማ ያደርግባቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ በኤዶምያስ ላይ የመከረባትን ምክር፥ በቴማንም በሚኖሩ ሰዎች ላይ ያሰባትን አሳብ ስሙ፤ በእውነት የመንጋው ትንንሾች እንኳ ይጐትቷቸዋል፤ በእውነት የማደሪያቸውም በረት በእነርሱ ላይ ይሣቀቃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋ ድራዉ፥ ታን መና ጎዳይ ኤዶማ ቦላንነ ተማና ካታማ አሳ ቦላን ኦናዉ ሀልቼዳዋነ ቆፔዳዋ ስስተ! ኡንቱንቱ ናናቱዋ ዎልቃን ጎቺደ አፋና፤ ሄዋ ጋሱዋን ኡንቱንቱ ሶ አሳይ ኡባይ ዳጋማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaa diraw, taani Med'inaa Goday Eedooma bollaninne Temaana katamaa asaa bollan ootsanaw halchcheeddawaanne k'oppeeddawaa sisite! Unttunttu naanatuwaa wolk'k'an goochchiide afana; hewaa gaasuwaan unttunttu soo Asay ubbay dagamana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas tani GODAY Eedoome bolla polanaas halchchida halchchonne Temaanen dizayta bolla ta qoppida qofaa siyite! guuththa wudeti gooshetti baana; hessa gaason wudey heemettizaso mulera dhayssana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ታኒ ጎዳይ ኤዶሜ ቦላ ፖላናስ ሃልቺዳ ሃልቾኔ ቴማኔን ዲዛይታ ቦላ ታ ቆፒዳ ቆፋ ሲዪቴ! ጉ ዉዴቲ ጎሼቲ ባና፤ ሄሳ ጋሶን ዉዴይ ሄሜቲዛሶ ሙሌራ ይሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታ ኤዶመ ቦላነ ተማና ካታማ ቦላ ኦናዉ ሀልችዳባነ ቆፕዳባ ስእተ። ኤንታ ናይታ ዎልቃን ጎችድ ኤፋና፤ ሄሳ ጋሶን ኤንታ ሶ አሳይ ዳጋማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ta Edoome bollanne Temaana katamaa bolla oothanaw halchidabanne qopidaba si7ite. Enta nayta wolqan goochidi efana; hessa gaason enta soo asay dagammana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ እግዚአብሔር በኤዶም ላይ ያለውን ዕቅድ፣ በቴማን በሚኖሩትም ላይ ያሰበውን ሐሳብ ስሙ፤ ታናናሹ መንጋ ተጐትቶ ይወሰዳል፤ በእነርሱም ምክንያት መሰማሪያቸውን ፈጽሞ ያጠፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም በኤዶም ሕዝብ ላይ ያቀድኩትንና በቴማን ከተማ ሕዝብ ላይ ላደርግ የፈለግኹትን ስሙ፤ ልጆቻቸው እንኳ እንደ በግ ግልገሎች እየተጐተቱ ይወሰዳሉ፤ በእነርሱም ምክንያት የሚያያቸው ሁሉ ይደነግጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እቲ ኣብ ልዕሊ ኤዶምያስ ዝመኸሮ ምኽርን፥ ነቶም ኣብ ቴማን ዝነበሩ ሰባት፥ ዝሓሰቦ ሓሳብን ስምዑ። ኣናእሽቱ መጓሰታቶምውን እንተይተረፈ ተጐቲቶም ክውሰዱ እዮም፤ ብርግፅ ንሰፈሮም ዑና ኽገብሮ እዩ።