Jeremiah 49:14 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ እግዚኣብሄር ወረ ሰማዕኩ፡ ናብ ኣህዛብ ድማ፡ ተኣኪብኩም ንዑ፡ ንውግእ ድማ ደው በሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ከእግዚአብሔር ዘንድ መስማትን ሰምቻለሁ፤ በአሕዛብ ሀገሮች ተሰብሰቡ፤ በእርስዋም ላይ ኑ፤ እርስዋንም ውጓት፥ የሚል መልእክተኛ ተልኳል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወሬ ሰምቻለሁ በአሕዛብም መካከል። ተሰብሰቡ፥ በእርስዋም ላይ ኑ ለሰልፍም ተነሡ የሚል መልእክተኛ ተልኮአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጌታ ዘንድ መልእክት ሰምቻለሁ በአሕዛብም መካከል፦ “ተሰብሰቡ፥ በእርሷም ላይ ኑ ለጦርነትም ተነሡ” የሚል መልእክተኛ ተልኮአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን መና ጎዳፐ ዬዳ እት ኪታ ስሳድ። ካዉተቱዋ ግዶ ኪተቴዳዌ፥ “ኤዶማ ቦላ ዶዳናዉ ሺቅተ! አናና ኦለታናዉ ደንድተ!” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani Med'inaa Godaappe yeedda itti kiitaa sisaad. Kawutetsatuwaa giddo kiitetteeddawe, «Eedooma bolla dooddanaw shiik'ite! Aanana olettanaw denddite!» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAPPE yida issi kiita siyadis; «Eedoome bolla worajjanaas shiiqite; olettanaas dendite!» gi yootiza qasttanney kawoteththatakko kiitettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳፔ ዪዳ ኢሲ ኪታ ሲያዲስ፤ «ኤዶሜ ቦላ ዎራጃናስ ሺቂቴ፤ ኦሌታናስ ዴንዲቴ!» ጊ ዮቲዛ ቃስታኔይ ካዎቴታኮ ኪቴቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ጎዳፐ ይዳ እስ ኪታ ስአስ። ካዎተታ ግዶ ኪተትዳይስ፥ “ኤዶመ ተቃናዉ ሺቅተ፤ እያራ ኦለታናዉ ደንድተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani Godaape yida issi kiita si7as. Kawotethata giddo kiitetidaysi, “Edoome teqanaw shiiqite; iyara oletanaw dendite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእግዚአብሔር ዘንድ መልእክት ሰምቻለሁ፤ “እርሷን ለመውጋት ተሰብሰቡ፤ ለጦርነትም ውጡ” የሚል መልእክተኛ ወደ ሕዝቦች ተልኳል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንድ መልእክት ከእግዚአብሔር ሰምቼአለሁ፤ “በኤዶም ሕዝብ ላይ አደጋ ለመጣል ተሰብሰቡ! ለጦርነትም ተነሡ!” ብሎ የሚናገር መልእክተኛ ወደ ሕዝቦች ተልኮአል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ካብ እግዚኣብሄር መልእኽቲ ሰሚዐ ኣለኹ። ‘ኣብ ማእኸል ኣህዛብ፥ ተኣከቡ፤ ኣብ ልዕሊኣውን ንዑ ንውግእ ድማ ተልዓሉ!’ ዝብል ልኡኽ ተልኢኹ እዩ። |