Jeremiah 49:12 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ እቶም ፍርዶም ካብ ጽዋእ ክሰትዩ ዘይነበሮም፡ ሰትዮም እዮም። ፍጹም ከይተቐጽዐ ድማ ንስኻ ዲኻ? ብዘይ መቕጻዕቲ ኣይክትከይድን ኢኻ፣ ግናኸ ብርግጽ ካብኡ ክትሰቲ ኣሎካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ ጽዋውን ያልተገባቸው ሰዎች ጠጥተውታል፤ አንተም መንጻትን ትነጻለህን? እንግዲህ አትነጻም መጠጣትን ትጠጣለህና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ ጽዋውን ያልተገባቸው ሰዎች ጠጥተውታል፤ አንተም ሳትቀጣ ትቀራለህን? በእርግጥ ትጠጣለህ እንጂ ያለ ቅጣት አትቀርም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆ፥ ጽዋውን መጠጣት የማይገባቸው ሰዎች ጠጥተውታል፤ አንተስ ሳትቀጣ ፈጽሞ ትቀራለህን? በእርግጥ ትጠጣለህ እንጂ ያለ ቅጣት አትቀርም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ስም ሙረታናዉ በሰና አሳቱ ሙሩዋ ጹኣ ኡሽያዋንታ ግዶዋፐ አትና፥ ህንተ ዋን ሙረተናን አታና ጊደ ቆፒቴ? ቱማ ህንተካ ሙሩዋ ጹኣፐ ኡሺታፐ አትና፥ ጮ አትክታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Simmi murettanaw bessena asatuu muruwaa s'uu'aa ushiyaawantta gidowaappe attina, hintte waan murettenan attana giide k'oppiitee? Tuma hinttekka muruwaa s'uu'aappe ushiitappe attina, c'oo attikkita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Xawa uyana bessonttaytas xawa ushshi attonttayssa gidikko neni waana qixaateppe attanee? Nees qaxxayeteththi attenna; ne uyanaas bessees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ጻዋ ኡያና ቤሶንታይታስ ጻዋ ኡሺ ኣቶንታይሳ ጊዲኮ ኔኒ ዋና ቂጻቴፔ ኣታኔ? ኔስ ቃጻዬቴ ኣቴና፤ ኔ ኡያናስ ቤሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “ህዛ ሴራ ኤካናዉ በሶና አሳስ ሴረተ አቶናባ ግድኮ፥ ህንተ ዋንድ ሴረቶና አታኔ? ቱማ ህንተካ ሴራ ፁአፐ ኡዬታፐ አትሽን፥ ጮ አተከታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday haysada yaagees; “Hiza seera ekanaw bessonna asas seeretethi attonnaba gidiko, hinte waanidi seerettonna attanee? Tuma hinteka seera xuu7ape uyeetape attishin, coo atteketa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ከጽዋው መጠጣት የማይገባቸው ሊጠጡ ግድ ከሆነ፣ አንተ እንዴት ሳትቀጣ ትቀራለህ? መቀጣትህ አይቀርም፤ መጠጣት ይገባሃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እንግዲህ መቀጣት የማይገባቸው ሰዎች እንኳ የቅጣቱን ጽዋ ገፈት የሚቀምሱ ከሆነ እናንተ ያለ ቅጣት የምታመልጡ ይመስላችኋልን? አይደለም፤ እናንተም ከቅጣቱ ጽዋ መጠጣት አለባችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ እምበኣር “እቶም ነታ ፅዋዕ መቕፃዕቲ ኽሰትዩዋ ዘይግብኦም ሰትዮምዋ እዮም። ብሓቂዶ እንተይተቐፃዕኻ እትተርፍ ይመስለካ? እንተይተቐፃዕኻ ኣይትተርፍን ኢኻ። ብርግፅ ክትሰቲ ኢኻ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |