Jeremiah 49:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ ዓሞናውያን፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እስራኤልዶ ደቂ የብሎምን። ወራሲ ድዩ የብሉን? ስለምንታይ ደኣ ንጉሶም ንጋድ ሒዙ ንህዝቡ ኣብ ከተማታቱ ከም ዝነብር ዝገብሮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ አሞን ልጆች እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ሚል​ኮም ጋድን ይወ​ርስ ዘንድ ሕዝ​ቡም በከ​ተ​ሞቹ ላይ ይቀ​መጥ ዘንድ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች የሉ​ት​ምን? ወይስ ወራሽ የለ​ው​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ አሞን ልጆች፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለእስራኤል ልጆች የሉትምን? ወይስ ወራሽ የለውምን? ስለ ምን ሚልኮም ጋድን ወረሰ? ሕዝቡስ በከተሞቹ ላይ ስለ ምን ተቀመጠ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ አሞን ልጆች፤ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ለእስራኤል ልጆች የሉትምን? ወይስ ወራሽ የለውምን? ታዲያ ሚልኮምስ ጋድን ለምን ወረሰ? ሕዝቡስ በከተሞቹ ላይ ለምን ተቀመጠ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሞና አሳ ጼልያዋን መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “እስራኤልያዉ አቱማ ናአይ ባዌ? ዎይ ላትያዌ ባዌ? ያትና፥ ሞሎካ ግያ ጾሳዉ ጎይንያ አሳቱ ጋዳ ቢታ አያዉ ኦይቄድኖ? ኡንቱንቱ ካታማንካ አያዉ ኡቴድኖ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Amoona asaa s'eelliyaawaan Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Israa'eeliyaw attuma na'ay baawee? Woy laattiyaawe baawee? Yaatina, Molooka giyaa s'oossaw goyinniyaa asatuu Gaada biittaa ayaw oyk'k'eeddino? Unttunttu katamankka ayaw utteeddino?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Amoone asaa GODAY, «Isra7eeley attuma nayta yelibeennee? woykko iza laattanayti baawee? Histtiin Milkkoomey Gaade ays laattidee? Iza asati ays katamayn dizoo?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሞኔ ኣሳ ጎዳይ፥ «ኢስራኤሌይ ኣቱማ ናይታ ዬሊቤኔ? ዎይኮ ኢዛ ላታናይቲ ባዌ? ሂስቲን ሚልኮሜይ ጋዴ ኣይስ ላቲዴ? ኢዛ ኣሳቲ ኣይስ ካታማይን ዲዞ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሞነባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “እስራኤለስ አደ ናእ ባዌ? እያ ላተይ ባዌ? ያትን፥ ሞሎካ ጌተትያ ኤቃ ፆሳ ጎይንያ አሳት ጋደ ቢታ አይስ ኦይክዶና? ኤንታ ካታማን አይስ ኡትዶና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Amoonebaa Goday haysada yaagees; “Isra7eeles adde na7i baawee? Iya laattey baawee? Yaatin, Moloka geetetiya eeqa xoossaa goyinniya asati Gaade biitta ayis oykidona? Enta kataman ayis uttidona?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ አሞናውያን፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እስራኤል ወንዶች ልጆች አልወለደምን? ወራሾችስ የሉትምን? ታዲያ፣ ሚልኮምሸ ጋድን ለምን ወረሰ? የእርሱ ሰዎች ለምን በከተሞቿ ይኖራሉ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ስለ ዐሞን እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ወንዶች ልጆች የሉትምን? ወራሾች የሉትምን? ታዲያ ሚልኮም የተባለውን ጣዖት የሚያመልኩ ወገኖች የጋድን ነገድ አስለቅቀው በከተሞቹ የሰፈሩት ለምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብዛዕባ ደቂ ኣሞን ዝበሎ እዙይ እዩ፦ “ንእስራኤልዶ ውሉድ የብሉን እዩ? ወረስቲኸ የብሉን ድዩ? ስለ ምንታይ ድኣ እቲ ሚልኮም ንጉሶም ንጋድ ዝወረሳ? ህዝቡ ኸዓ ኣብ ከተማታቱ ንምንታይ ተቐመጡ? ይብል እግዚኣብሄር።”