Jeremiah 48:36 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እቲ ዘጥረዮ ሃብቲ ስለ ዝጠፍአ፡ ልበይ ኣብ ልዕሊ ሞኣብ ከም ዋጣ ኺነፍሕ፡ ንሰብ ቂርሄረስ ከኣ ልበይ ከም ዋጣ ኺነፍሕ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ያተረፈው ትርፉ ጠፍቶበታልና ስለዚህ ልቤ ለሞአብ እንደ እንቢልታ ይጮኻል፤ ልቤም ለቂርሔሬስ ሰዎች እንደ እንቢልታ ይጮኻል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያተረፈው ትርፉ ጠፍቶበታልና፤ ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ እንቢልታ ይጮኻል፥ ልቤም ለቂርሔሬስ ሰዎች እንደ እንቢልታ ይጮኻል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያተረፈው ትርፉ ጠፍቶበታልና፤ ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ እንቢልታ ድምፅ ይቃትታል፥ ልቤም ለቂርሔሬስ ሰዎች እንደ እንቢልታ ድምፅ ይቃትታል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ካሰ ደሜዳ ዱረተይ ኡባይ ሀእ ይክቼዳ ድራዉ፥ ታ ዎዛናይ ሞኣባዉነ ቂርሄሬሳ አሳዉ ባልያን ህጽጽያን ዬክያዋዳን ዬኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu kase demmeedda duretetsay ubbay ha"i d'ayikichcheedda diraw, ta wozanay Moo'aabawunne K'iirihereesa asaw baliyaan his'is'iyaan yeekkiyaawaadan yeekkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ta wozinay Mo7aabessinne Qiire-Hereese asaas zayen yeekkiza asa mala yeekkees; gaasoykka istta dureteththi dhaydes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ታ ዎዚናይ ሞኣቤሲኔ ቂሬ-ሄሬሴ ኣሳስ ዛዬን ዬኪዛ ኣሳ ማላ ዬኬስ፤ ጋሶይካ ኢስታ ዱሬቴ ይዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኤንቲ ካሰ ደምዳ ዱረተይ ሀእ ይዳ ግሾ፥ ታ ዎዛናይ ሞአበስነ ቅር-ሄሬሳ አሳስ ሱሱልኤዳ ዬካስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Enti kase demmida duretethay ha77i dhayida gisho, ta wozanay Moo7abesinne Qir-Hereesa asaas susul7eda yeekas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ ዋሽንት ያንጐራጕራል፤ ለቂርሔሬስ ሰዎችም እንደ ዋሽንት ያንጐራጕራል። ያከማቹት ንብረት ጠፍቷልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በሞአብና በቂርሔሬስ የሚኖሩ ሕዝብ የነበራቸውን ሁሉ በማጣታቸው ምክንያት በዋሽንት ተመርተው እንደሚያለቅሱ ሰዎች አለቅስላቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ስለዙይ ልበይ ንሞኣብን ንሰባት ቂርሄሬስን፥ ከም እምብልታ ይቝዝም። ዘዋህለልዎ ንብረት ጠፊኡ እዩሞ። |