Jeremiah 48:31 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ብዛዕባ ሞኣብ ክበኪ እየ፡ ኣብ ልዕሊ ብዘላ ሞኣብ ድማ ክጭድር እየ። ልበይ ንሰብ ኪርሄረስ ክሓዝን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰለዚህ ለሞአብ አለቅሳለሁ፤ ለሞአብም ሁሉ እጮኻለሁ፤ ለቂርሔሬስ ሰዎች አለቅሳለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ለሞዓብ አለቅሳለሁ ለሞዓብም ሁሉ እጮኻለሁ፤ ለቂርሔሬስ ሰዎች አለቅሳለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ለሞዓብ አለቅሳለሁ ለሞዓብም ሁሉ እጮኻለሁ፤ ለቂርሔሬስ ሰዎች አለቅሳለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ታን ሞኣባዉ ዋሳይ፤ ቂርሄሬሳ አሳዉካ ካዮታደ ዬካይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, taani Moo'aabaw waassay; K'iirihereesa asawukka kayyottaade yeekkay. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas tani Mo7aabes yeekkays; Mo7aabe dere ubbaas, ‹Wuu! Wuy› gays; Qiire-Hereese asaasikka yeeho cenggurs sissays. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ታኒ ሞኣቤስ ዬካይስ፤ ሞኣቤ ዴሬ ኡባስ፥ ‹ዉ! ዉይ› ጋይስ፤ ቂሬ-ሄሬሴ ኣሳሲካ ዬሆ ጬንጉርስ ሲሳይስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ታ ሞአበስ ዋሳስ፤ ቅር-ሄሬሳ አሳስ ካዮታዳ ዬካይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, ta Moo7abes waassas; Qir-Hereesa asaas kayotada yeekayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ለሞዓብ አለቅሳለሁ፤ ለሞዓብ ምድር ሁሉ ዋይ እላለሁ፤ ለቂርሔሬስ ሰዎችም የልቅሶ ድምፅ አሰማለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለሞአብ ዋይ፥ ዋይ እልላታለሁ፤ ለሞአባውያን ሁሉ ድምፄን ከፍ ከፍ አድርጌ እጮኻለሁ፥ ለቂርሔሬስ ሰዎች የሐዘን ለቅሶ አለቅሳለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ንህዝቢ ሞኣብን ንሰብ ቂርሄሬስን አልቅሰሎምን እበኽየሎምን ኣለኹ። |