Jeremiah 48:29 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ትዕቢት ሞኣብ፡ (ኣዝዩ ትዕቢተኛ)፡ ልዑልነቱን ትዕቢቱን ትዕቢቱን ትዕቢት ልቡን ሰሚዕናዮ ኢና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሞአብን ስድብ፥ የተዋረደውንም ብዙ ውርደቱን፥ ልቡናውንም ያስታበየበትን ትዕቢቱን ሰምተናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እጅግ እንደ ታበየ ስለ ሞዓብ ትዕቢት ስለ ትምክህቱም ስለ kWraቱም ስለ መጓደዱም ስለ ልቡም ትዕቢት ሰምተናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እጅግ እንደ ታበየ ስለ ሞዓብ ትዕቢት ስለ ትምክህቱም ስለ ኩራቱም ስለ እብሪቱም ስለ ልቡም ትዕቢት ሰምተናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሞኣበ ሎይ ኦቶረቴዳ፤ ሞኣባ አሳይ አይ ኬሻ አይንቶ፥ አሌቅንቶነ ኦቶረትንቶ፥ ቃይ ባረንታ ኡንቱንቱ አይ ኬሻ ቂስ ዎደንቶ፥ ታን ስሳድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Moo'aabe loytsi otoretteedda; Moo'aaba Asay ay keeshshaa ayyintto, aleek'inttonne otorettintto, k'ay barentta unttunttu ay keeshshaa d'ok'k'issi wotseeddentto, taani sisaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mo7aabe otoreteth, bana dhoqqu histteth, ceeqeteththinne wozina muumeteth nu siyidos. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሞኣቤ ኦቶሬቴ፥ ባና ቁ ሂስቴ፥ ጬቄቴኔ ዎዚና ሙሜቴ ኑ ሲዪዶስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሞአበይ ዳሮ ኦቶርትስ፤ ሞአበይ አይ መላ ባ ጋና ጋቢስዳኮ፥ ጬቀትያኮ፥ ኦቶርትያኮ፥ አይ መላ ባና ቁ ኦያኮ፥ ታ ስአስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Moo7abey daro otortis; Moo7abey ay mela ba ganna gabbisidaako, ceeqetiyako, otortiyako, ay mela bana dhoqu oothiyako, ta si7as. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለ ሞዓብ ትዕቢት፣ ስለ እብሪቱና ስለ ኵራቱ፣ ስለ ትምክሕቱና ስለ መጓደዱ፣ ስለ ልቡም ማበጥ ሰምተናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሞአብ በከፍተኛ ኲራት፥ ራሷን ከፍ ከፍ በማድረግ በትዕቢተኛነት፥ በመጀነንና በልበ ደንዳናነት የተወጠረች መሆንዋን ሰምቼአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሞኣብ ዕቡይ፥ ምኩሕ፥ ፍኽኑን፥ ኵሩዕ፥ ደፋር፥ ሕቡን ምዃኑ ሰሚዕና ኣለና። |