Jeremiah 48:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ከባቢኡ ዘለኹም ኲላትኩም ትበኽየሉ። ስሙ ዝፈልጡ ኩሎም ድማ ከምዚ ይብሉ፥ እቲ ድልዱል በትሪን እታ ጽብቕቲ በትሪን ከመይ ጌራ ተሰባቢራ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዙሪያው ያላችሁ ሁሉ ስሙንም የምታውቁ ሁሉ፦ ታላቁ በትር፥ ጠንካራውም ሽመል፥ እንዴት ተሰበረ! ብላችሁ አልቅሱለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዙሪያው ያላችሁ ሁሉ ስሙንም የምታውቁ ሁሉ። ብርቱው በትር፥ የከበረው ሽመል፥ እንዴት ተሰበረ! ብላችሁ አልቅሱለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዙሪያው ያላችሁ ሁሉ ስሙንም የምታውቁ ሁሉ፦ ብርቱው በትረ መንግሥት፥ የከበረው ሽመል፥ እንዴት ተሰበረ!፥ ብላችሁ አልቅሱለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አ ዩሹዋን ደእያ አሳዉ፥ አ ዎጋተካ ኤርያ ኡባዉ፥ ‘ምኖ ግዴዳ ካዉተ ጻምአይ ዋን መኤዴ! ቦንቼቴዳ ጻምአይ ዋን ክንቼቴዴ!’ ያጊደ ዝላልተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Aa yuushshuwaan de'iyaa asaw, Aa woggatetsaakka eriyaa ubbaw, ‹Mino gideedda kawutetsaa s'am"ay waan me"eeddee! Bonchchetteedda s'am"ay waan kinchchetteedee!› yaagiide zilaalite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iza yuushon diza ubbay iza gitateth erizayti ubbay izas yeekkite; intte, ‹Mino iza cikkay, bonchchettida xanbaroy waani meqqidee?› giite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዛ ዩሾን ዲዛ ኡባይ ኢዛ ጊታቴ ኤሪዛይቲ ኡባይ ኢዛስ ዬኪቴ፤ ኢንቴ፥ ‹ሚኖ ኢዛ ጪካይ፥ ቦንቼቲዳ ጻንባሮይ ዋኒ ሜቂዴ?› ጊቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ ዩሹዋን ደእያ አሳይ፥ እያ ግታተ ኤርያ ኡባይ፥ “ምኖ ግድዳ ካዎተ ፃምአይ ዋንድ መቅዴ?” ቦንቸትዳ ፃምአይ ዋንድ ትንቸትዴ? ያግድ ዘሌልተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya yuushuwan de7iya asay, iya gitatetha eriya ubbay, “Mino gidida kawotethaa xam7ay waanidi meqidee?” Bonchetida xam7ay waanidi tinchetidee? yaagidi zeleelite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዙሪያው የምትኖሩ ሁሉ፤ ዝናውን የምታውቁ ሁሉ አልቅሱለት፤ ‘ብርቱው ከዘራ፣ የከበረው በትር እንዴት ሊሰበር ቻለ’ በሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ዝናዋን የምታውቁና በአቅራቢያዋ የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ‘የሥልጣን ምልክት የሆነው የተከበረው ኀይልዋ፥ በትረ መንግሥትዋ እንዴት ተሰበረ’ በማለት ዋይ! ብላችሁ አልቅሱላት! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵልኻትኩም ኣብ ከባቢኣ ዘለኹም ብኸዩላ፤ ኵልኻትኩም ስማ እትፈልጡ፥ እቲ ድልዱል በትሪ፥ እቲ ኽቡር ዘንጊኸ ኸመይ ኢሉ ተሰበረ? ኢልኩም ብኸዩላ። |