Jeremiah 48:14 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከመይ ትብል፡ ንሕና ንውግእ ሓያላትን ሓያላትን ሰባት ኢና፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ፦ እኛ ኀያ​ላን በሰ​ል​ፍም ጽኑ​ዓን ነን እን​ዴት ትላ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ። እኛ ኃያላን በሰልፍም ጽኑዓን ነን እንዴት ትላላችሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ፦ እኛ ኃያላን በውጊያም ጽኑዓን ነን፥ እንዴት ትላላችሁ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ፥ ‘ኑን ዎልቃማ አሳነ ምኖ ኦላንቻ’ ጊደ አያዉ ጬቀቲቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte, ‹Nuuni wolk'k'aama asanne mino olanchchaa› giide ayaw c'eek'ettiitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte, ‹Nuni mino olanchchata› gaanaas waani dandaydetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ፥ ‹ኑኒ ሚኖ ኦላንቻታ› ጋናስ ዋኒ ዳንዳይዴቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ፥ ‘ኑ ዎልቃማ አስነ ምኖ ኦላንቾ’ ግድ አይስ ጬቀተቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte, ‘Nu wolqaama asinne mino olancho’ gidi ayis ceeqetetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እናንተ፣ ‘እኛ ተዋጊዎች ነን፤ በጦርነትም ብርቱ ነን’ ልትሉ እንዴት ቻላችሁ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሞአብ ሰዎች ሆይ! ‘እኛ ተዋጊ አርበኞችና በጦርነት የተፈተንን ወታደሮች ነን’ ብላችሁ ስለምን ትመካላችሁ? አጥፊው መጥቶአል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣቱም ሰብ ሞኣብ ‘ኣብ ውግእ ጀጋኑን ተዋጋእትን ኢና’ እትብሉስ ከመይ ኢልኩም ኢኹም?