Jeremiah 48:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ልዕሊ ሞኣብ፡ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ወይለኡ ነቦ! ስለ ዝዓነወት፤ ቂርያታይም ተሓፊሩ ተወሰደ፤ ምስጋብ ሓፊሩን ሰንቢዱን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ ሞአብ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ናባው ጠፍታለችና ወዮላት! ቂርያታይም አፍራለች፤ ተይዛማለች፤ መጠጊያዋም አፍራለች፤ ደንግጣማለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለ ሞዓብ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ናባው ጠፍታለችና ወዮላት! ቂርያታይም አፍራለች ተይዛማለች፤ ሚሥጋብ አፍራለች ደንግጣማለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ሞዓብ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ናባው ጠፍታለችና ወዮላት! ቂርያታይም አፍራለች ተይዛለችም፤ አምባይቱም አፍራለች ፈርሳለችም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሞኣባ ቢታ ጼልያዋን ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ናቦ ካታማዉ አየ አና! አያዉ ጎፐ፥ እ ባያና። ቅርያታይማ ካታማይ ካዉሻናነ ኦሞደታና፤ ኡንቱንቱ ጌሱካ ካዉሻናነ መኤረታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Moo'aaba biittaa s'eelliyaawaan Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; «Nabo katamaw aayye ana! Ayaw gooppe, I bayana. K'iriyaatayima katamay kawushshananne omoodettana; unttunttu geessuukka kawushshananne me"erettana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mo7aabe gishshas Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Neboy dhayana gishshas izis aayye ana! Qiriyaataymey kawuyananne oykettana; miixatikka oykettananne laalettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሞኣቤ ጊሻስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ኔቦይ ያና ጊሻስ ኢዚስ ኣዬ ኣና! ቂሪያታይሜይ ካዉያናኔ ኦይኬታና፤ ሚጻቲካ ኦይኬታናኔ ላሌታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሞአበ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “እ ያና ግሾ፥ ናቦ ካታማ አየ! ቅራታይማ ካታማይ ዬላታናነ፤ ኦይከታና፤ ኤንታ ሚፃይ ካዉያና፤ መቀረታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Moo7abe Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees; “I dhayana gisho, Nabo katamaa ayye! Qiratayma katamay yeellatananne; oyketana; enta miixay kawuyana; meqeretana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ ሞዓብ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ናባው ትጠፋለችና ወዮላት፤ ቂርያታይም ትዋረዳለች፤ ትያዛለችም፤ ምሽጎች ይደፈራሉ፤ ይፈራርሳሉም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለ ሞአብ የሚለው ይህ ነው፦ “ነቦ ስለምትደመሰስ፥ ለነቦ ሕዝብ ወዮላቸው! ቂርያታይም በጠላት እጅ ትወድቃለች፤ ብርቱ የሆኑ ምሽጎችዋም ይደመሰሳሉ፤ ሕዝብዋም በዕፍረት ላይ ይወድቃሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር፥ ብዛዕባ ሞኣብ ከምዙይ ይብል፦ ናባው ጠፊኣ እያ እሞ፥ ወይለኣ! ቅርያታይም ነወረት፤ ተትሓዘትውን፤ ሚስጋብ ሓፈረት፤ ደንገፀትውን። |