Jeremiah 47:7 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ኣሽቃሎንን ኣብ ገምገም ባሕርን ትእዛዝ ምስ ሃቦ፡ ከመይ ኢሉ ስቕ ኪብል ይኽእል፧ ኣብኡ ድማ ሸሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ስ​ቀ​ሎ​ናና በባ​ሕር ዳር በቀ​ሩ​ትም ቦታ​ዎች ላይ ትእ​ዛዝ ሰጥ​ቶ​አ​ልና፥ በዚ​ያም አዘ​ጋ​ጅ​ቶ​ታ​ልና እን​ዴት ዝም ትላ​ለህ? በዚያ ትነ​ሣ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በአስቀሎናና በባሕር ዳር ላይ ትእዛዝ ሰጥቶአልና፥ በዚያም አዘጋጅቶታልና እንዴት ዝም ትላለህ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ትእዛዝ ሰጥቶት እንዴት ዝም ይላል? በአስቀሎናና በባሕር ዳር ላይ በዚያ አዘጋጅቶታል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን መና ጎዳይ አ አዛዝና፥ እ ዋን ጮኡ ጎ ጊቴ? አስቃሎና ቦላነ አባ ዛንጋራን ቢታን ደእያ አሳ ቦላ እ አ ሱንድጌዳ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Med'inaa Goday Aa azazina, I waan c'o"u go giitee? Ask'k'aloona bollanne abbaa zanggaaraan biittan de'iyaa asaa bolla I Aa suntsidiggeedda» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin GODAY Asqeloonanne abba gaxa olana mala azazishin waani shemppanaas dandayettizee?» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ኣስቄሎናኔ ኣባ ጋጻ ኦላና ማላ ኣዛዚሺን ዋኒ ሼምፓናስ ዳንዳዬቲዜ?» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ጎዳይ እያ ኪትን፥ እ ዋንድ ስእ ጋኔ? አስቃሎናነ አባ ጋፃን ደእያ ቢታ ኦላና መላ ኪታስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Goday iya kiittin, I waanidi si77i gaanee? Asqaloonanne abba gaxan de7iya biitta olana mela kiittas” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀሎናንና የባሕሩን ዳርቻ፣ እንዲወጋ ሲያዝዘው፣ እንዲፈጽመውም ትእዛዝ ሲሰጠው፣ እንዴት ማረፍ ይችላል?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን እኔ እግዚአብሔር የሰጠሁትን ሥራ ሳይፈጽም እንዴት ማረፍ ይችላል? እኔ በአስቀሎናና በጠረፎችዋ በሚኖሩ ሕዝብ ላይ አደጋ እንዲጥል አዝዤዋለሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና እግዚኣብሄር ንኣስቀሎናን፥ ነቲ ወሰን ባሕርን ክወግእ እንትእዝዞ፥ ንኽፍፅሞውን ኣብኡ ኣዳልይዎ እዩሞ፥ ከመይ ኢልካ ስቕ ትብል?”