Jeremiah 47:6 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ሰይፊ እግዚኣብሄር፡ ስቕ ክትብል ክሳዕ መዓስ እዩ፧ ናብ ሸፋሽፍቲኻ ንድሕሪት ተመለስ፣ ኣዕርፍ እሞ ህድእ በል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተ የእግዚአብሔር ሰይፍ ሆይ! ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው? ወደ ሰገባህ ግባ፤ ጸጥ ብለህም ዕረፍ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተ የእግዚአብሔር ሰይፍ ሆይ፥ ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው? ወደ ሰገባህ ግባ ጸጥ ብለህም ዕረፍ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተ የጌታ ሰይፍ ሆይ! ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው? ወደ ሰገባህ ግባ ጸጥ ብለህም ዕረፍ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ፥ ‘ኔኖ መና ጎዳ ማሻዉ፥ ኔን ጮኡ ጌናን እጽያዌ አዉደ ጋካናሴ? ነ ሾኩዋን ስማ ገላ! ጮኡ ጋደ ሸምፓ!’ ያጊታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte, ‹Neenoo Med'inaa Godaa mashshaw, neeni c'o"u geenan is's'iyaawe awude gakkanaasee? Ne shookuwaan simma gela! C'o"u gaade shemppa!› yaagiita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte, ‹Nenoo GODA mashshawu! Ne ayde shemppanee? Ne koohon simma gela; neni co7u gaada utta› gaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ፥ ‹ኔኖ ጎዳ ማሻዉ! ኔ ኣይዴ ሼምፓኔ? ኔ ኮሆን ሲማ ጌላ፤ ኔኒ ጮኡ ጋዳ ኡታ› ጋና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ፥ ‘ጎዳ ማሻዉ፥ ኔኒ ስእ ጎና እፀይ አዉደሴ? ነ በሳ ስማዳ ገላ፤ ስእ ጋዳ ኡታ’ ያጌታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte, ‘Godaa mashshaw, neeni si77i goonna ixey awudesee? Ne bessaa simmada gela; si77i gada utta’ yaageeta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ የእግዚአብሔር ሰይፍ ሆይ፤ የማታርፈው እስከ መቼ ነው? ወደ ሰገባህ ተመልሰህ ግባ፤ ጸጥ ብለህ ተቀመጥ’ ትላላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ‘የእግዚአብሔር ሰይፍ ሆይ! ከሥራህ የምታርፈው መቼ ነው? እባክህ ወደ አፎትህ ተመልሰህ ዕረፍት አድርግ’ እያላችሁ ትጮኻላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣየ፥ ኣታ ሰይፊ እግዚኣብሄር፥ መኣዝ ኮን ክትዓርፍ ኢኻ? ናብ ሰገባኻ ተመለስ፤ ዕረፍ ህዳእ። |