Jeremiah 47:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈርኦን ንጋዛ ቅድሚ ምስዓሩ፡ ናብ ነብዪ ኤርምያስ ኣንጻር ፍልስጥኤማውያን ዝመጸ ቃል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ዖ​ንም ጋዛን ሳይ​መታ ስለ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤር​ም​ያስ የመ​ጣው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርዖንም ጋዛን ሳይመታ ስለ ፍልስጥኤማውያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈርዖንም ጋዛን ከመምታቱ በፊት ስለ ፍልስጥኤማውያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የጌታ ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግብጼ ካቲ ጋዛ ኦሊደ ጾናናፐ ካሰቲደ፥ ፕልስጼማ ቢታ ጼልያዋን መና ጎዳፐ ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳኮ ዬዳ ቃላይ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gibs'e kaatii Gaaza oliide s'oonanaappe kasetiide, Piliss's'eema biittaa s'eelliyaawaan Med'inaa Godaappe timbbitiyaa odiyaa Ermaasakko yeedda k'aalay hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Paarooney Gaaza oli oykkanaappe kase Filisxeemeta gishshas GODAAPPE Ermaasakko yida qaalay hayssafe kaalli dizayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓሮኔይ ጋዛ ኦሊ ኦይካናፔ ካሴ ፊሊስጼሜታ ጊሻስ ጎዳፔ ኤርማሳኮ ዪዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግብፀ ካዎይ ጋዛ ኦልድ ኦይካናፐ ካሰ፥ ፍልስፄመባ ጎዳፐ ናብያ ኤርምያሳኮ ይዳ ቃላይ ሀይሳ፦
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gibxe kawoy Gaaza olidi oykanaape kase, Filisxeemeba Godaape nabiya Ermiyaasako yida qaalay haysa:
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፈርዖን ጋዛን ድል ከማድረጉ በፊት፣ ስለ ፍልስጥኤማውያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የግብጽ ንጉሥ በጋዛ ላይ አደጋ ከመጣሉ በፊት እግዚአብሔር ስለ ፍልስጥኤም እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፈርዖን ንጋዛ እንተይወግኣ እንተሎ፥ ብዛዕባ ፍልስጥኤማውያን፥ ናብ ነቢይ ኤርሚያስ ዝመፀ፥ ቃል እግዚኣብሄር እዙይ እዩ፦