Jeremiah 46:5 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ እየ ተሸቢሮምን ተመሊሶምን ዝረኣኹዎም፧ እቶም ሓያላቶም ድማ ተሃሪሞም ሃደሙ፡ ንድሕሪት ድማ ኣይጠመቱን፡ ኣብ ዙርያኡ ፍርሒ ስለ ዝነበረ፡ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ተው ወደ ኋላ ሲመ​ለሱ፥ ኀያ​ላ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም ሲደ​ክሙ፥ ወደ ኋላ​ቸ​ውም ሳይ​መ​ለ​ከቱ ፈጥ​ነው ሲሸሹ ለምን አየሁ? በዙ​ሪ​ያ​ቸ​ውም ይከ​ቡ​አ​ቸ​ዋል፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርተው ወደ ኋላ ሲመለሱ፥ ኃያላኖቻቸውም ሲደበደቡ ወደ ኋላቸውም ሳይመለከቱ ፈጥነው ሲሸሹ ለምን አየሁ? በዚህና በዚያ ድንጋጤ አለ፥ ይላል እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈርተው ወደ ኋላ ሲመለሱ፥ ኃያላኖቻቸውም ሲደበደቡ ወደ ኋላቸውም ሳይመለከቱ ፈጥነው ሲሸሹ ለምን አየሁ? በዚህና በዚያ ድንጋጤ አለ፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሽን ሀዌ ታን በእያዌ አዬ? ግብጼ ኦላንቻቱ ያዪደ፥ ጉየ ስሜድኖ። ዎልቃማቱ ጾነቴድኖ፤ ጉየነ ጼለናን ኤሌሊደ ባቃቴድኖ። ኡንቱንቱ ዩሾ ኡባን ዳጋማይ ደኤ! መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Shin hawe taani be'iyaawe ayee? Gibs'e olanchchatuu yayyiide, guyye simmeeddino. Wolk'k'aamatuu s'oonetteeddino; guyyenne s'eellennan elleelliide bak'ateeddino. Unttunttu yuushsho ubbaan dagamay de'ee! Med'inaa Goday hawaa oday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin hayssi tani be7izay aazee? keehi yayyidi guye undudeettes; wolqqama istta olanchchati xoonettida; guye simmi xeellontta eeson baqateettes; ubbason shiroy dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሃይሲ ታኒ ቤኢዛይ ኣዜ? ኬሂ ያዪዲ ጉዬ ኡንዱዴቴስ፤ ዎልቃማ ኢስታ ኦላንቻቲ ጾኔቲዳ፤ ጉዬ ሲሚ ጼሎንታ ኤሶን ባቃቴቴስ፤ ኡባሶን ሺሮይ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሽን ሀይስ ታ በኤይ አይቤ? ኤንቲ ያይድ ጉየ ስምዶሶና። ዎልቃማት ፆነትዶሶና፤ ጉየ ፄሎና ባቃትዶሶና፤ ኤንታ ዩሾ ኡባን ዳጋም ደኤስ” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Shin haysi ta be7ey aybee? enti yayyidi guye simmidosona. Wolqaamati xoonetidosona; guye xeellonna baqatidosona; Enta yuusho ubban dagami de7ees” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ይህ የማየው ምንድን ነው? እጅግ ፈርተዋል፤ ወደ ኋላ እያፈገፈጉ ነው፤ ብርቱ ጦረኞቻቸው ተሸንፈዋል፤ ዘወር ብለውም ሳያዩ፣ በፍጥነት እየሸሹ ነው፤ በየቦታውም ሽብር አለ፣” ይላል እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ነገር ግን ይህ የማየው ነገር ምንድን ነው? ከፍርሃት የተነሣ ወደ ኋላ በመመለስ ላይ ናቸው፤ ወታደሮቻቸው ድል ሆኑ፤ በየአቅጣጫው ፍርሀትና ሽብር ስላለ ወደ ኋላ መለስ ብለው ሳያዩም ወደ ፊት ሸሹ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለ ምንታይ ደኣ ደንጊፆም፥ ንድሕሪት ዝምለሱ ዝርኢ ዘለኹ? ብርቱዓት ተዋጋእቶም ተስዒሮም፤ ንድሕሪት ግልፅ እንተይበሉ ይሃድሙ ኣለዉ፤ ብዅሉ ወገን ራዕዲ ኣሎ፤ ይብል እግዚኣብሄር።