Jeremiah 46:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንብዙሓት ኣውደቐ፡ ሓደ ድማ ኣብ ልዕሊ ሓደ ወዲቑ፡ ንሳቶም ድማ፡ ተንስእ እሞ፡ ካብቲ ዚጭፍልቕ ሰይፊ ናብ ህዝብናን ናብታ እተወለድናላ ሃገርን ንመለስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብዛ​ታ​ቸ​ውም ደከመ፤ ወደ​ቀም፤ አን​ዱም አንዱ ለጓ​ደ​ኛው፦ ተነሥ፤ ከአ​ረ​ማ​ው​ያን ሰይፍ ፊት ወደ ወገ​ና​ችን ወደ ተወ​ለ​ድ​ን​ባት ምድር እን​መ​ለስ አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዛታቸውም ተሰናከለ፥ ሰውም አንዱ በአንዱ ላይ ወደቀ፤ እነርሱም። ተነሡ፥ ከሚያስጨንቅ ሰይፍ ፊት ወደ ወገናችን ወደ ተወለድንባት ምድር እንመለስ አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ብዙዎችን አሰነካከለ፥ እርሱም ደግሞ ወደቀ፤ እርስ በርሳቸውም፦ ተነሡ፥ የአስጨናቂው ሰው ከሆነው ሰይፍ ፊት ወደ ወገናችን ወደ ተወለድንባትም ምድር እንመለስ ተባባሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ኦላንቻቱ በቲደ ኩንዴድኖ። እቱ እቱዋ፥ ‘ደንድተ! ሀ ሞርክያ ማሻፐ አታናዉ፥ ኑ አሳኮ፥ ኑ ቢታ አነ ስሜቶ’ ያጊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte olanchchatuu d'ubettiide kunddeeddino. Ittuu ittuwaa, ‹Denddite! ha morkkiyaa mashshaappe attanaw, nu asaakko, nu biittaa ane simmeetto› yaagiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza kaalliza asati zaari zaari dhuphettana; issoy issaa bolla kundana; ‹Ane dendite! Gede nu derenne nu asaakko ane simmoos; morkke mashshafekka ane kessi ekkoos› gaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ካሊዛ ኣሳቲ ዛሪ ዛሪ ጴታና፤ ኢሶይ ኢሳ ቦላ ኩንዳና፤ ‹ኣኔ ዴንዲቴ! ጌዴ ኑ ዴሬኔ ኑ ኣሳኮ ኣኔ ሲሞስ፤ ሞርኬ ማሻፌካ ኣኔ ኬሲ ኤኮስ› ጋና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦላንቾት በትድ ኩንድዶሶና፤ እሶይ እሱዋ፥ “ደንድድ የተ፤ ሞርከ ማሻፈ አታናዉ፥ ኑ አሳኮ፥ ኑ ቢታ ስሞስ” ያጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Olanchoti dhubetidi kundidosona; issoy issuwa, “Dendidi yedhite; morke mashshafe attanaw, nu asaako, nu biitta simmoos” yaagosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደጋግመው ይሰናከላሉ፣ አንዱም በሌላው ላይ ይወድቃል፤ ‘ተነሡ እንሂድ፤ ወደ ሕዝባችንና ወደ ትውልድ አገራችን እንመለስ፤ ከጠላትም ሰይፍ እናምልጥ’ ይላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጀሌዎቻቸው ተሰናክለው አንዱ በአንዱ ላይ ይወድቃሉ፤ እርስ በርሱም አንዱ ሌላውን፥ ‘ከጠላት ሰይፍ አምልጠን ከሀገራችን ሕዝብ መቀላቀል እንድንችል እንፍጠን’ ይለዋል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ንብዙሓት ኣሰነኻኸሎም፤ ሓደ ኣብ ልዕሊ ሓደ ድማ ወደቐ፤ ተስኡ! ኻብ ገፅ እቲ ዘጨንቕ ሰይፊ ፀላኢ ንህደም፤ ናብ ህዝብናን ናብታ ዝተወለድናላ ሃገርናን ንመለስ ተበሃሃሉ።