Jeremiah 46:13 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንነቢይ ኤርምያስ እተዛረቦ ቓል፡ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን መጺኡ ንምድሪ ግብጺ ኺስዕራ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር እን​ደ​ሚ​መ​ጣና የግ​ብ​ፅን ምድር እን​ደ​ሚ​መታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለነ​ቢዩ ለኤ​ር​ም​ያስ የተ​ና​ገ​ረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር እንዲመጣና የግብጽን ምድር እንዲመታ እግዚአብሔር ለነቢዩ ለኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር እንደሚመጣና የግብጽን ምድር እንደሚመታ ጌታ ለነቢዩ ለኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባብሎነ ካቲ ናቡካዳናጾር ግብጼ ቢታ ኦላናዉ ይያ ዎደ፥ መና ጎዳይ ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳዉ ኦዴዳ ቃላይ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baabloone Kaatii Naabukadanas'oori Gibs'e biittaa olanaw yiyaa wode, Med'inaa Goday timbbitiyaa odiyaa Ermaasaw odeedda k'aalay hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey Gibxe biitta yiidi olanayssa GODAY nabe Ermaasas yootida qaalay hayssafe kaalli dizayssa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ጊብጼ ቢታ ዪዲ ኦላናይሳ ጎዳይ ናቤ ኤርማሳስ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባብሎነ ካዎይ ናቡካዳናፆር ግብፀ ኦላናዉ ያናይሳ፥ ጎዳይ ናብያ ኤርምያሳስ ኦድዳ ቃላይ ሀይሳ፦
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Babiloone kawoy Nabukadanaxoori Gibxe olanaw yaanaysa, Goday nabiya Ermiyaasas odida qaalay haysa:
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር መጥቶ ግብፅን እንደሚወጋ፣ እግዚአብሔር ለነቢዩ ለኤርምያስ የተናገረው መልእክት ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በግብጽ ላይ አደጋ ለመጣል ስለ መምጣቱ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን፥ ንግብፂ ኽወቕዓ ኸም ዝመፅእ፥ እግዚኣብሄር ንነቢይ ኤርሚያስ ዝተናገሮ ቓል እዙይ እዩ፤