Jeremiah 45:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንርእስኻኸ ዓበይቲ ነገራት ትደሊ ዲኻ፧ እግዚኣብሄር፡ እንሆ፡ ኣብ ልዕሊ ዅሉ ስጋ መዓት ከውርድ እየ እሞ፡ ኣይትድለዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። ህይወትካ ግና ኣብ ዝኸድካዮ ኩሉ ቦታታት ከም ምርኮ ክህበካ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለራስህ ታላላቅ ነገሮችን ትፈልጋለህን? በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ እነሆ ክፉ ነገርን አመጣለሁና አትፈልጋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለራስህ ታላቅን ነገር ትፈልጋለህን? በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ፥ እነሆ፥ ክፉ ነገርን አመጣለሁና አትፈልገው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም ለራስህ ታላቅን ነገር ትሻለህን? አትሻ፥ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ፥ እነሆ፥ ክፉ ነገርን አመጣለሁና፥ ይላል ጌታ፤ ነገር ግን በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ ኔን ነዉ ዎልቃማባ ኮያይየ? ሄዋ ኮዮፓ። አያዉ ጎፐ፥ አሳ ኡባ ቦላን ታን ኢታባ አሀና። ታን ጾሳይ ሀዋ ኦዳይ። ሽን ኔን ቤዳሳን ኡባን ታን ኔና ሀይቁዋፐ አሻና’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, neeni new wolk'k'aamabaa koyayiyye? Hewaa koyoppa. Ayaw gooppe, asaa ubbaa bollan taani iitabaa ahana. Taani S'oossay hawaa oday. Shin neeni beeddasaan ubbaan taani neena hayk'k'uwaappe ashshana› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin neni nees gita miish koyay? Asa nayta ubbaa bolla tani bash ehana gishshas ne hessa koyoppa; gido attiin neni bidaso ubbaan ta ne shemppo ashshana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኔኒ ኔስ ጊታ ሚሽ ኮያይ? ኣሳ ናይታ ኡባ ቦላ ታኒ ባሽ ኤሃና ጊሻስ ኔ ሄሳ ኮዮፓ፤ ጊዶ ኣቲን ኔኒ ቢዳሶ ኡባን ታ ኔ ሼምፖ ኣሻና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ ነ ነዉ ግታባ ኮያዬ? ሄሳ ኮዮፓ። አሳ ኡባ ቦላ ታ ዮ ኤሀና። ሽን ነ ብዳ በሳ ኡባን ታ ነ ሸምፑዋ አሻና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, ne new gitaba koyayee? Hessa koyopa. Asa ubbaa bolla ta dhayo ehana. Shin ne bida bessa ubban ta ne shempuwa ashshana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ታዲያ፣ ለራስህ ታላቅ ነገር ትሻለህን? በሰው ልጆች ሁሉ ላይ ጥፋት አመጣለሁና አትፈልገው፤ ይላል እግዚአብሔር ፤ ነገር ግን በሄድህበት ሁሉ ሕይወትህ እንዲተርፍልህ አደርጋለሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ታዲያ አንተ ለራስህ የተለየ መልካም ነገር እንዳደርግልህ ትፈልጋለህን? ይህን መፈለግ የለብህም፤ እኔ መቅሠፍትን በሰው ዘር ሁሉ ላይ አመጣለሁ፤ ይሁን እንጂ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ሌላው ቢቀር ሕይወትህ እንድትተርፍ አደርጋለሁ። እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እሞኸ ንስኻ ንርእስኻዶ ዓብዪ ነገር ትደሊ ኣለኻ? እንሆ፥ ኣብ ልዕሊ ዅሉ ሰብ መዓት ከውርድ እየሞ፥ ኣይትድለዮ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ግና ኣብ ኵሉ እትኸዶ፥ ንነፍስኻ ኸም ምርኮ ገይረ ኽህበካ እየ።” |