Jeremiah 45:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎ። እንሆ፡ ነቲ ዝሃነጽክዎ ክፈርሶ፡ ነቲ ዝተኸልክዎ ድማ ክፈርሶ እየ፡ እወ ነዛ ምድሪ ብዘላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህ በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ የሠራሁትን አፈርሳለሁ፥ የተከልሁትንም እነቅላለሁ፤ ይኸውም በምድር ሁሉ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህ በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የሠራሁትን አፈርሳለሁ፥ የተከልሁትንም እነቅላለሁ፤ ይኸውም በምድር ሁሉ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህ በለው፦ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የሠራሁትን አፈርሳለሁ፥ የተከልሁትንም እነቅላለሁ፤ ይኸውም ምድሪቱን በሞላ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ባሮካ፥ ኔና መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ኬጼዳዋ ታን ኮላና፤ ታን ቶኬዳዋካ ታን ሾዳና። ሄዋካ ቃይ ታን ቢታን ሳኣን ኡባን ኦና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Baaroka, neena Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani kees's'eeddawaa taani kolana; taani tokkeeddawaakka taani shoddana. Hewaakka k'ay taani biittan sa'aan ubbaan ootsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Tani biitta bolla keexxidayssa laallana; ta tokkidayssaka shoddana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ታኒ ቢታ ቦላ ኬጺዳይሳ ላላና፤ ታ ቶኪዳይሳካ ሾዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባሮካ፥ ጎዳይ ኔኮ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታ ኬፅዳይሳ ታ ላላና፤ ታ ቶክዳይሳ ታ ሾዳና። ታ ሀይሳ ቢታ ኡባን ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Baaroka, Goday neeko haysada yaagees: “Ta keexidaysa ta laallana; ta tokidaysa ta shoddana. Ta haysa biitta ubban oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እንዲህ በለው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በምድር ሁሉ የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልሁትን እነቅላለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ነገር ግን እኔ እግዚአብሔር የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልኩትንም እነቅላለሁ፤ ይህንንም በምድር ሁሉ ላይ አደርጋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ ነቲ ዝሰራሕኽዎ ኣፍርሶ፤ ነቲ ዝተኸልክዎ ኸዓ እብቍሶ ኣለኹ። ነዙይ ከዓ ኣብ ኵላ እታ ምድሪ ኽገብሮ እየ። |