Jeremiah 45:2 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ባሩኽ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ባሮክ ሆይ! የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​እ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይል​ሃል፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሮክ ሆይ፥ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ባሮክ ሆይ! የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይልሃል፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባሮካ፥ ኔና መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Baaroka, neena Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Baaroke! Nena GODAA Isra7eele Xoossay,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ባሮኬ! ኔና ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባሮካ፥ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ኔኮ ሀይሳዳ ያጌስ፦
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Baaroka, Goday, Isra7eele Xoossay neeko haysada yaagees:
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ባሮክ ሆይ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ስለ ባሮክ የተናገረውን እንዲህ ብዬ ነገርኩት፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ባሮክ!