Jeremiah 45:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብዪ ኤርምያስ ኣብ ራብዓይ ዓመት ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፡ ነዚ ቃላት እዚ ኣብ ኣፍ ኤርምያስ ኣብ መጽሓፍ ኪጽሕፎ ከሎ፡ ንባሩክ ወዲ ኔርያስ እተዛረቦ ቓል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመተ መንግሥት እነዚህን ቃላት ከኤርምያስ አፍ በመጽሐፍ በጻፋቸው ጊዜ፥ ነቢዩ ኤርምያስ ለኔርዩ ልጅ ለባሮክ የተናገረው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት የኔርያ ልጅ ባሮክ እነዚህን ቃሎች ከኤርምያስ አፍ በመጽሐፍ በጻፋቸው ጊዜ፥ ነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት የኔርያ ልጅ ባሮክ ኤርምያስ በቃል እየነገረው እነዚህን ቃሎች በመጽሐፍ በጻፋቸው ጊዜ፥ ነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮስያሳ ናአይ እዮአቄም ይሁዳን ካተቴዳ ኦይደን ላይን፥ ኔርያ ናአይ ባሩክ ሀ ቃላቱዋ ኤርማስ ኦድና ስሲደ፥ ማጻፋን ጻፌዳ። ሄ ዎደ ኤርማስ አዉ ኦዴዳ ቃላይ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyoosiyaasa na'ay Iyo'ak'eemi Yihudaan kaateteedda oyddentso laytsan, Neeriyaa na'ay Baaruki ha k'aalatuwaa Ermaasi odina sisiide, mas'aafan s'aafeedda. He wode Ermaasi aw odeedda k'aalay hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyosiyaasa naa Iyo7aaqemey Yuhudan kawotida oydanththo layththan, Neeriya naa Baarokey ha qaalata Ermaasi yootiin siyidi maxaafan xaafides. He wode Ermaasi izas yootida qaalay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮሲያሳ ና ኢዮኣቄሜይ ዩሁዳን ካዎቲዳ ኦይዳን ላይን፥ ኔሪያ ና ባሮኬይ ሃ ቃላታ ኤርማሲ ዮቲን ሲዪዲ ማጻፋን ጻፊዴስ። ሄ ዎዴ ኤርማሲ ኢዛስ ዮቲዳ ቃላይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮስያሳ ናአይ እዮአቄም ይሁዳን ካዎትዳ ኦይዳን ላይን፥ ኔራ ናአይ ባሮክ ሀ ቃላታ ኤርምያስ ኦድን፥ ስእድ፥ ማፃፋን ፃፍስ። ሄ ዎደ ኤርምያስ እያዉ ኦድዳ ቃላይ ሀይሳ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyosyaasa na7ay Iyo7aqeemi Yihudan kawotida oyddantho laythan, Neera na7ay Baaroki ha qaalata Ermiyaasi odin, si7idi, maxaafan xaafis. He wode Ermiyaasi iyaw odida qaalay haysa: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት፣ ኤርምያስ በቃል የነገረውን ባሮክ በብራና ላይ ከጻፈ በኋላ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ለኔርያ ልጅ ለባሮክ የተናገረው ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በይሁዳ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ባሮክ በቃል የነገርኩትን ሁሉ በብራና ጥቅል ጻፈው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ፥ ኣብ ራብዐይቲ ዓመቱ፥ ንሱውን ነዘን ቃላት እዚኣተን፥ ካብ ኣፍ ኤርሚያስ ክፅሕፈን እንተሎ፥ ነቢይ ኤርሚያስ ንባሮክ ወዲ ኔሪ ዝነገሮ ቓል እዙይ እዩ። |