Jeremiah 44:8 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብግብሪ ኣእዳውኩም፡ ኣብታ ክትነብሩላ ዝኸድኩምላ ምድሪ ግብጺ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ብምዕጣን፡ ንርእስኹም ክትቆርጹን ኣብ መንጎ ኵሎም ኣህዛብ ምድሪ መርገምን ጸርፍን ክትኮኑ ስለ ዘቖጥዑኒ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰውነታችሁንም ታጠፉ ዘንድ፥ በምድርም አሕዛብ ሁሉ መካከል መረገሚያና መሰደቢያ ትሆኑ ዘንድ፥ ለመቀመጥ በገባችሁባት በግብፅ ምድር ለሌሎች አማልክት በማጠናችሁ በእጃችሁ ሥራ ለምን ታስቈጡኛላችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰውነታችሁንም ታጠፉ ዘንድ በምድርም አሕዛብ ሁሉ መካከል መረገሚያና መሰደቢያ ትሆኑ ዘንድ፥ ለመቀመጥ በገባችሁባት በግብጽ ምድር ለሌሎች አማልክት በማጠናችሁ በእጃችሁ ሥራ ለምን ታስቈጡኛላችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተም እንድትጠፉ በምድርም አሕዛብ ሁሉ መካከል መረገሚያና መሰደቢያ እንድትሆኑ፥ ለመቀመጥ በገባችሁባት በግብጽ ምድር ለሌሎች አማልክት አጥናችሁ በእጃችሁ ሥራ ለምን ታስቈጡኛላችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ደአናዉ ገሌዳ ሀ ግብጼ ቢታን ሀራ ጾሳቶ እጻና ጩዋይያዋን ታና አያዉ ሀንቀቴ? ዎይ ሳኣን ደእያ ካዉተቱዋ ኡባ ግዶን ሸቃነ ቦረ ግዲደ፥ ህንተ ሁጲያ ባይዛናዉ አያዉ ኮዪቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte de'anaw geleedda ha Gibs'e biittan hara s'oossatoo is'aanaa c'uwayiyaawaan taana ayaw hank'k'etsiitee? Woy sa'aan de'iyaa kawutetsatuwaa ubbaa giddon shek'anne bore gidiide, hintte huup'iyaa bayzzanaw ayaw koyiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte daanaas gelida ha Gibxe biittan hara eeqa xoossatas exaane cuwaseththan intte intte kushen medhdhida miishshatan tana ays hanqeththeetii? Biitta bolla diza kawoteththata ubbaa giddon qanggeththassinne qidhes malata gidana mala intterkka inttena dhayssana koyeetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ዳናስ ጌሊዳ ሃ ጊብጼ ቢታን ሃራ ኤቃ ጾሳታስ ኤጻኔ ጩዋሴን ኢንቴ ኢንቴ ኩሼን ሜዳ ሚሻታን ታና ኣይስ ሃንቄቲ? ቢታ ቦላ ዲዛ ካዎቴታ ኡባ ጊዶን ቃንጌሲኔ ቂስ ማላታ ጊዳና ማላ ኢንቴርካ ኢንቴና ይሳና ኮዬቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ዳናዉ ይዳ ግብፀ ቢታን ሀራ ፆሳታስ እፃነ ጩይስድ ታና አይስ ሀንቀቲ? ሳአን ደእያ ካዎተታ ኡባ ግዶን ባደስነ ቦረስ አትድ፥ ህንተና ይሳናዉ አይስ ኮዬቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte daanaw yida Gibxe biittan hara xoossatas ixaane cuyisidi tana ayis hanqethetii? Sa7an de7iya kawotethata ubbaa giddon baadethasinne bores attidi, hintena dhaysanaw ayis koyeetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልትኖሩባት በመጣችሁባት በግብፅ ምድር ለሌሎች አማልክት በማጠን፣ እጆቻችሁ ባበጇቸው ነገሮች ለምን ታስቈጡኛላችሁ? በምድር ባሉት ሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የርግማንና የመዘባበቻ ምልክት ለመሆን ራሳችሁን ታጠፋላችሁን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | መጥታችሁ በምትኖሩባት በዚህችስ በግብጽ ምድር ለጣዖቶች በመስገድና ለባዕዳን አማልክት መሥዋዕት በማቅረብ ስለምን ታስቈጡኛላችሁ? ወይስ በምድር ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ እንዲዘባበቱባችሁና ስማችሁንም መራገሚያ ያደርጉት ዘንድ ራሳችሁን በራሳችሁ ማጥፋት ትፈልጋላችሁን? |