Jeremiah 44:7 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ሕጂ፡ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል። ስለዚ፡ ሓደ እኳ ከይትተርፍ፡ ሰብኣይን ሰበይትን፡ ህጻንን ዕሸልን ካብ ይሁዳ ንምቑራጽ፡ ኣብ ነፍስኹም እዚ ዓቢ ክፉእ ግበሩ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አሁንም የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከይሁዳ ወገን መካከል ቅሬታ እንዳይቀርላችሁ፥ ወንድንና ሴትን፥ ብላቴናንና የሚጠባ ሕፃንን ከመካከላችሁ ታጠፉ ዘንድ ይህን ታላቅ ክፋት በራሳችሁ ላይ ለምን ታደርጋላችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም የእስራኤል አምላክ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል። ከይሁዳ ወገን ቅሬታ እንዳይቀርላችሁ፥ ወንድንና ሴትን፥ ብላቴናንና ሕፃንን ከመካከላችሁ ታጠፉ ዘንድ ይህን ታላቅ ክፋት በራሳችሁ ላይ ለምን ታደርጋላችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንም የእስራኤል አምላክ የሠራዊት አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ከይሁዳ ወገን መካከል ትሩፍ እንዳይቀርላችሁ፥ ወንድንና ሴትን፥ ልጅንና ሕፃንን ከእናንተ ለማጥፋት ይህን ታላቅ ክፋት በራሳችሁ ላይ ለምን ታደርጋላችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀእካ መና ጎዳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ ጾሳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተዉ ዘረይ ደኤና ማላ፥ ማጫ አሳ፥ አቱማ አሳ፥ ናናቱዋነ ዘረ ይሁዳ ቢታፐ ይሳናዳን፥ ሀ ሎይ ኢታባ ህንተ ህንተ ቦላ አያዉ ኦቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha"ikka Med'inaa Goday, Ubbaappe Wolk'k'aama S'oossay, Israa'eeliyaa S'oossay, hawaadan yaagee; ‹Hinttew zeretsay de'enna mala, mac'c'a asaa, attuma asaa, naanatuwaanne zeretsaa Yihudaa biittaappe d'ayissanaadan, ha loytsi iitabaa hintte hintte bolla ayaw ootsiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ha7ikka Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Inttes zereththi Yuhudan attontta mala, maccassata bollanne attumata bolla, gita nayta bollanne qeeri nayta bolla bashshi yaana mala ays koyeetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃኢካ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኢንቴስ ዜሬ ዩሁዳን ኣቶንታ ማላ፥ ማጫሳታ ቦላኔ ኣቱማታ ቦላ፥ ጊታ ናይታ ቦላኔ ቄሪ ናይታ ቦላ ባሺ ያና ማላ ኣይስ ኮዬቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሀእካ ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ህንተ ኮቻይ አቶና መላ፥ ማጫሳ፥ አደታ፥ ናይታነ ዮጋ ናይታ ይሁዳ ቢታፈ ይሳናዳ ኢታባ ህንተ፥ ህንተ ቦላ አይስ ኦቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ha77ika Goday, Ubbaafe Wolqaama Xoossay, Isra7eele Xoossay, haysada yaagees; hinte kochay attonna mela, maccasa, addeta, naytanne yooga nayta Yihuda biittafe dhaysanaada iitabaa hinte, hinte bolla ayis oothetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሁንም የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ዘር እንዳይቀርላችሁ ወንዶችና ሴቶች፣ ልጆችና ሕፃናት በይሁዳ እንዳይገኙ ለምን እንዲህ ዐይነት ታላቅ ጥፋት በራሳችሁ ላይ ታመጣላችሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሁንም እኔ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እስቲ ልጠይቃችሁ፦ እናንተስ ራሳችሁ ለምን ይህን ሁሉ ክፉ ነገር ታደርጋላችሁ? ከይሁዳ ሕዝብ መካከል አንድ እንኳ ለዘር እንዳይተርፍ በወንዶችና በሴቶች፥ በልጆችና በሕፃናት ላይ ጥፋት እንዲመጣ ለምን ትፈልጋላችሁ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ኣብታ ኽትነብሩላ ኢልኩም ዝመፃእኹምዋ ሃገር ግብፂ፥ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ዕጣን ብምዕጣንኩም፥ ብግብሪ ኣእዳውኩም ስለ ምንታይ ተቘጥዑኒ ኣለኹም? ሰብኣይን ሰበይትን ቈልዓን ህፃንን ሓደ እኳ እንተይተረፈ ኻብ ማእኸል ይሁዳ ኽተፅንቱ፥ ኣብ ኵሎም ህዝብታት ምድሪ ድማ መራገምን መፃረፍን ኴንኩም ክትተርፉ ኢኹም፤ ስለ ምንታይከ ኣብ ርእስኹም ክንድዙይ ዝኣክል ዓብዪ ኽፍኣት እትፍፅሙ? |