Jeremiah 44:30 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፤ እንሆ ንፈርኦንሆፍራ ንጉስ ግብጺ ኣብ ኢድ ጸላእቱን ኣብ ኢድ እቶም ንህይወቱ ዝደልዩን ክህቦ እየ። ከምቲ ንጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኣብ ኢድ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ጸላኢኡን ንህይወቱ ዝደለየን ሂበዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን ጠላቱ ለሆነው፥ ነፍሱንም ለፈለገው ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እንደ ሰጠሁት፥ እንዲሁ እነሆ የግብፅን ንጉሥ ፈርዖን ሖፍራን ለጠላቶቹ፥ ነፍሱንም ለሚፈልጉ እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን ጠላቱ ለሆነው ነፍሱንም ለፈለገው ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እንደ ሰጠሁት፥ እንዲሁ፥ እነሆ፥ የግብጹን ንጉሥ ፈርዖን ሖፍራን ለጠላቶቹ ነፍሱንም ለሚፈልጉ እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን ጠላቱ ለሆነው ነፍሱንም ለሚሻው ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እንደ ሰጠሁ፥ እንዲሁ፥ እነሆ፥ የግብጹን ንጉሥ ፈርዖን ሖፍራን ለጠላቶቹ ነፍሱንም ለሚሽዋት እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ይሁዳ ካትያ ሰደቅያሳ አዉ ሞርከ ግዲደ፥ አ ዎናዉ ኮይያ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ አደ እሜዳዋዳን፥ ግብጼ ካትያ ሆፍራካ አ ዎናዉ ኮይያ አ ሞርከቶ አደ እማና። መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | taani Yihudaa Kaatiyaa Sedek'iyaasa aw morkke gidiide, Aa wod'anaw koyiyaa Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw aatsaade immeeddawaadan, Gibs'e Kaatiyaa Hofirakka Aa wod'anaw koyiyaa Aa morkketoo aatsaade immana. Med'inaa Goday hawaa oday› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessika, ‹Tani Yuhuda Kawo Sedeqiyaasi izas morkke gididi iza wodhanaas koyza Baabiloone kawo Nabukadanaxoore wodhanaas koyza iza morkketas ta aaththa immana› gees GODAY» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሲካ፥ ‹ታኒ ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሲ ኢዛስ ሞርኬ ጊዲዲ ኢዛ ዎናስ ኮይዛ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬ ዎናስ ኮይዛ ኢዛ ሞርኬታስ ታ ኣ ኢማና› ጌስ ጎዳይ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ይሁዳ ካዋ ሰደቅያሳ እያዉ ሞርከ ግድድ፥ እያ ዎናዉ ኮይያ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ አዳ እምዳይሳዳ ግብፀ ካዋ ሆፍራ እያ ዎናዉ ኮይያ እያ ሞርከታስ አዳ እማና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta Yihuda kawa Sedeqiyaasa iyaw morke gididi, iya wodhanaw koyiya Babiloone kawa Nabukadanaxooras aathada immidaysada Gibxe kawa Hofira iya wodhanaw koyiya iya morketas aathada immana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፣ ‘የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን ሊገድለው ለፈለገው ጠላቱ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር አሳልፌ እንደ ሰጠሁ፣ እንዲሁ የግብፅን ንጉሥ ፈርዖን ሖፍራን ሊገድሉት ለሚፈልጉ ጠላቶቹ አሳልፌ እሰጠዋለሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን ቀድሞ ጠላቱ ለነበረና ይገድለው ዘንድ ለሚፈልገው ለባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር አሳልፌ እንደ ሰጠሁት ሁሉ፥ ሖፍራ ተብሎ የሚጠራውን የግብጽ ንጉሥ ሊገድሉት ለሚፈልጉ ጠላቶቹ አሳልፌ እሰጠዋለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ፥ ከምቲ ንሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኣብ ኢድ ፀላኢኡን፥ ንነፍሱ ዝደሊ ዝነበረን ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ኣሕሊፈ ዝሃብክዎ፥ ከምኡ ኸዓ ንፈርዖን ሆፍራ ንጉስ ግብፂ ኣብ ኢድ ፀላእቱን፥ ኣብ ኢድ እቶም ንነፍሱ ዝደልዩን ኣሕሊፈ ኽህቦ እየ።” |