Jeremiah 44:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ወይ ንስኻትኩም ወይ ኣቦታትኩም ዘይፈልጥዎም ኣማልኽቲ ኪዕጣኑን ንኻልኦት ኣማልኽቲ ኼገልግሉን ብምኻዶም፡ ንዓይ ኬላግጹኒ ዝፈጸምዎ እከይ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህም የሆ​ነው ያስ​ቈ​ጡኝ ዘንድ ስላ​ደ​ረ​ጉት ክፋት፥ እነ​ር​ሱና አባ​ቶ​ቻ​ቸው ለማ​ያ​ው​ቁ​አ​ቸው ለሌ​ሎች አማ​ል​ክት ያጥኑ ዘንድ፥ ያመ​ል​ኳ​ቸ​ውም ዘንድ ስለ​ሄዱ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህም የሆነው ያስቈጡኝ ዘንድ ስላደረጉት ክፋት፥ ለማያውቁአቸውም ለሌሎች አማልክት ያጥኑ ዘንድ ያመልኩአቸውም ዘንድ ስለሄዱ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም የሆነው ስለ ሠሩት ክፋት እኔን ስላስቈጡኝ፥ በዚህም እናንተም አባቶቻችሁም እነርሱም ለማያውቁአቸው ለሌሎች አማልክት ለማጠንና ለማገልገል ስለ ሄዱ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌ ሀኔዳዌ ኡንቱንቱ ኢታ ኦሱዋ ኦደ፥ ታና ሀንቀሲደ ድራሳ። ኡንቱንቱ ግድና፥ ህንተና ግድና፥ ዎይ ህንተ ማይዛ አዎቱዋ ግድና፥ ኦንነ ኤረና ሀራ ጾሳዉ እጻና ጩዋዪደ፥ አዉ ጎይኔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewe haneeddawe unttunttu iita oosuwaa ootsiide, taana hank'k'etsissiide diraassa. Unttunttu gidina, hinttena gidina, woy hintte mayzza aawotuwaa gidina, ooninne erenna hara s'oossaw is'aanaa c'uwayiide, aw goyinneeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessi haniday istti ooththida iita ooso gishshassa; istta gidiin, inttena woykko intte aawata gidiin, ba erontta hara eeqa xoossatas exaane cuwaseththaninne isttas goynon tana hanqeththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲ ሃኒዳይ ኢስቲ ኦዳ ኢታ ኦሶ ጊሻሳ፤ ኢስታ ጊዲን፥ ኢንቴና ዎይኮ ኢንቴ ኣዋታ ጊዲን፥ ባ ኤሮንታ ሃራ ኤቃ ጾሳታስ ኤጻኔ ጩዋሴኒኔ ኢስታስ ጎይኖን ታና ሃንቄዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ሀንዳይ፥ ኤንቲ ኢታ ኦሶ ኦድ፥ ታና ሀንቀዳ ግሾሳ። ኤንቲ ዎይኮ ህንተ ዎይኮ ህንተ ማይዛት ኤሮና ሀራ ፆሳታስ እፃነ ጩይስድ ኤንታዉ ጎይንዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi haniday, enti iita ooso oothidi, tana hanqethida gishosa. Enti woyko hinte woyko hinte mayzati eronna hara xoossatas ixaane cuyisidi entaw goyinnidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም የሆነው ስላደረጉት ክፋት ነው። እነርሱም ሆኑ እናንተ ወይም አባቶቻችሁ ላላወቋቸው ለሌሎች አማልክት በማጠንና በማምለክ አስቈጥተውኛል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሆነበት ምክንያት በእነዚያ ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ሕዝብ ክፉ ሥራ በመሥራት ስላስቈጡኝ ነው፤ እነርሱ ለባዕዳን አማልክት መሥዋዕት አቀረቡ፤ እነርሱም ሆኑ እናንተ ወይም የቀድሞ አባቶቻችሁ ያላመለኩአቸውን አማልክት አመለኩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ዝኾነ ኸዓ ምእንቲ ኸቘጥዑኒ ብሰንኪ እቲ፥ ንሳቶም ኮነ ንስኻትኩም ወይ ኣቦታትኩም ዘየምለኽዎም፥ ንዘይፈልጥዎም ካልኦት ኣማልኽቲ ኸገልግሉን ዕጣን ክዓጥኑን ኢሎም ዝገበርዎ ዅሉ ኽፍኣቶም እዩ።