Jeremiah 44:28 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሰይፊ ዘምለጡ ሒደት ቍጽሪ ግና ካብ ምድሪ ግብጺ ናብ ምድሪ ይሁዳ ኪምለሱ እዮም፣ ኵሎም እቶም ናብ ምድሪ ግብጺ ኺሰርሑ ዝኸዱ ተረፍ ይሁዳ ኸኣ፡ ናተይ ቃላት መን ከም ዚቐውም ኪፈልጡ እዮም። ወይ ናቶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሰይፍም የሚያመልጡ በቍጥር ጥቂቶች ሰዎች ከግብፅ ምድር ወደ ይሁዳ ምድር ይመለሳሉ፤ ሊቀመጡም ወደ ግብፅ ምድር የገቡት የይሁዳ ቅሬታ ሁሉ ከእኔ ወይም ከእነርሱ የማናችን ቃል እንዲጸና ያውቃሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሰይፍም የሚያመልጡ ጥቂት ሰዎች ሆነው ከግብጽ ምድር ወደ ይሁዳ ምድር ይመለሳሉ፤ ሊቀመጡም ወደ ግብጽ ምድር የገቡት የይሁዳ ቅሬታ ሁሉ ከእኔ ወይም ከእነርሱ የማናችን ቃል እንዲጸና ያውቃሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሰይፍም ያመለጡት ጥቂት ሰዎች ከግብጽ ምድር ወደ ይሁዳ ምድር ይመለሳሉ፤ በዚያም ለመቀመጥ ወደ ግብጽ ምድር የገቡት የይሁዳ ትሩፍ ሁሉ ከእኔ ወይም ከእነርሱ የማናችን ቃል እንደሚጸና በውኑ ያውቃሉ! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኦላፐ አቴዳ እት አማሬዳዋንቱ ግብጼፐ ይሁዳ ስማና። ሄ ዎደ ግብጼን ደእያ ይሁዳ አሳይ ታ ቃላፐነ ኡንቱንቱ ቃላፐ ኦግ ቱማቴደንቶነ አኬኪደ ኤራና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin olaappe atteeda itti amareedawanttu Gibs'eppe Yihudaa simmana. He wode Gibs'en de'iyaa Yihudaa Asay ta k'aalaappenne unttunttu k'aalaappe oogi tumatteeddenttonne akeekiide erana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin olappe attida guuththati Gibxeppe simmidi Yuhuda gelana; he wode Gibxen daana biidi heen attida Yuhuda cashati ubbay ta qaalappenne istta qaalappe awayssi tumu gidanaakko istti erana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኦላፔ ኣቲዳ ጉቲ ጊብጼፔ ሲሚዲ ዩሁዳ ጌላና፤ ሄ ዎዴ ጊብጼን ዳና ቢዲ ሄን ኣቲዳ ዩሁዳ ጫሻቲ ኡባይ ታ ቃላፔኔ ኢስታ ቃላፔ ኣዋይሲ ቱሙ ጊዳናኮ ኢስቲ ኤራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኦላፐ አትዳ ጉ አሳት ግብፀፈ ይሁዳ ስማና። ሄ ዎደ ግብፀን ደእያ ይሁዳ አሳይ፥ ታ ቃላፐነ ኤንታ ቃላፐ አዉስ ቱሜኮ ኤራና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Olape attida guutha asati Gibxefe Yihuda simmana. He wode Gibxen de7iya Yihuda asay, ta qaalapenne enta qaalape awusi tumeeko erana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከሰይፍ አምልጠው፣ ከግብፅ ወደ ይሁዳ ምድር የሚመለሱት በጣም ጥቂት ሰዎች ይሆናሉ። በግብፅ ምድር ለመኖር የመጡት የይሁዳ ቅሬታ ሁሉ፣ ከእኔ ወይም ከእነርሱ የማንኛችን ቃል እንደሚጸና ያውቃሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ከእናንተ ጥቂቶች ብቻ ከሞት ተርፈው ከግብጽ ወደ ይሁዳ ይመለሳሉ፤ በዚያን ጊዜ ወደ ግብጽ የወረዱ ስደተኞች የእኔ ወይስ የእናንተ የማንኛችን ቃል እውነት እንደ ሆነ ያረጋግጣሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ውሑዳት ሰባት ግና ኻብ ሰይፊ ኣምሊጦም፥ ካብ ሃገር ግብፂ ናብ ሃገር ይሁዳ ኽምለሱ እዮም። ሽዑ ዅሎም እቶም ኣብኣ ኽቕመጡ፥ ናብ ሃገር ግብፂ ዝመፁ ተረፍ ይሁዳ፥ ቃለይ ወይ ቃሎም ኣየናይ ከም ዝፀንዕ ክፈልጡ እዮም። |