Jeremiah 44:26 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ኣቱም ኣብ ምድሪ ግብጺ እትነብሩ ብዘለኹም ይሁዳ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። እንሆ፡ እግዚኣብሄር እግዚኣብሄር ህያው እዩ እናበልኩ፡ ደጊም ኣብ ኣፍ ዝዀነ ይኹን ሰብ ይሁዳ ከም ዘይስመ፡ ብዓቢ ስመይ መሓልኩ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እናንተ በግብፅ ምድር የምትኖሩ አይሁድ ሁሉ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ በግብፅ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ አፍ ስሜ ከእንግዲህ ወዲህ፦ ሕያው እግዚአብሔርን! ተብሎ እንዳይጠራ፥ እነሆ በታላቁ ስሜ ምያለሁ፥” ይላል እግዚእብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ በግብጽ ምድር የምትኖሩ ይሁዳ ሁሉ፥ ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ በግብጽ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ አፍ ስሜ ከእንግዲህ ወዲህ። ሕያው እግዚአብሔርን! ተብሎ እንዳይጠራ፥ እነሆ፥ በታላቅ ስሜ ምያለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እናንተ በግብጽ ምድር የምትኖሩ የይሁዳ ሰዎች ሁሉ የጌታን ቃል ስሙ፤ በግብጽ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ አፍ ስሜ ከእንግዲህ ወዲህ፦ ‘ሕያው በሆነ ጌታ እግዚአብሔር እምላለሁ!’ ተብሎ እንዳይጠራ፥ እነሆ፥ በታላቅ ስሜ ምያለሁ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ግዶፐነ፥ ህንተኖ፥ ግብጼ ቢታን ደእያ ይሁዳ አሳቶ፥ መና ጎዳይ ግያዋ ስስተ! መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሀዋፐ ህን ባጋን ግብጼ ቢታን ደእያ ይሁዳ አሳፐ እቱነ ታ ሱንን፥ “ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ኤሮ!” ጊደ ጫቀና ማላ፥ ታን ታ ዎልቃማ ሱንን ጫቃድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Gidooppenne, hinttenoo, Gibs'e biittan de'iyaa Yihudaa asatoo, Med'inaa Goday giyaawaa sisite! Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hawaappe hini baggan Gibs'e biittan de'iyaa Yihudaa asaappe ittuunne ta suntsan, «Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday ero!» giide c'aak'k'enna mala, taani ta wolk'k'aama suntsan c'aak'k'aad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intteno Gibxe biittan diza Yuhuda asatoo! GODAA qaala siyite! GODAY, ‹Hayssafe guye Gibxe biittan awa baggankka diza Yuhuda asi oonikka de7o GODAY be7iin!› giidi ta sunth xeygi caaqqontta mala tani ta gita sunththan caaqqadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴኖ ጊብጼ ቢታን ዲዛ ዩሁዳ ኣሳቶ! ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! ጎዳይ፥ ‹ሃይሳፌ ጉዬ ጊብጼ ቢታን ኣዋ ባጋንካ ዲዛ ዩሁዳ ኣሲ ኦኒካ ዴኦ ጎዳይ ቤኢን!› ጊዲ ታ ሱን ጼይጊ ጫቆንታ ማላ ታኒ ታ ጊታ ሱንን ጫቃዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ግዶሽን፥ ህንተኖ፥ ግብፀ ቢታን ደእያ ይሁዳ አሳዉ፥ ጎዳይ ግያባ ስእተ! ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ህዛፐ ጉየ ግብፀ ቢታን ደእያ ይሁዳ አሳፐ እሶይካ ታ ሱንን፥ “ኡባ ሃርያ ጎዳይ ኤሮ” ’ ግድ ጫቆና መላ ታ ግታ ሱንን ጫቃስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Gidoshin, hinteno, Gibxe biittan de7iya Yihuda asaw, Goday giyaba si7ite! Goday haysada yaagees; ‘Hizape guye Gibxe biittan de7iya Yihuda asaape issoyka ta sunthan, “Ubbaa Haariya Goday ero” ’ gidi caaqonna mela ta gita sunthan caaqas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በግብፅ የምትኖሩ አይሁድ ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘ከእንግዲህ ወዲህ በየትኛውም የግብፅ ክፍል የሚኖር ማንኛውም አይሁዳዊ፣ “ሕያው እግዚአብሔርን!” ብሎ ስሜን እንዳይጠራ፣ እንዳይምልም በታላቁ ስሜ ምያለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን በግብጽ ስለምትኖሩ እስራኤላውያን ሁሉ እኔ እግዚአብሔር በኀያሉ ስሜ በመማል የወሰንኩትን ስሙ፤ ከእናንተ ማንም ሰው ‘ሕያው ልዑል እግዚአብሔርን’ ብሎ በስሜ እንዲምል አልፈቅድም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵልኻትኩም ኣቱም ኣብ ሃገር ግብፂ ተቐሚጥኩም ዘለኹም ሰብ ይሁዳ፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፤ እንሆ፥ ኣብ ኵላ ሃገር ግብፂ ‘እግዚኣብሄር ኣምላኽ ህያው እዩ!’ ኢሉ ሓደ ኣይሁዳዊ እኳ ስመይ ድሕሪዙይ ከይሰሚ፥ በቲ ዓብዪ ስመይ እምሕል ኣለኹ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |