Jeremiah 44:25 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፤ ንስኻትኩምን ኣንስትኹምን ክልቴኹም ብኣፍኩም ተዛሪብኩም፡ ብኢድኩምውን ፈጺምኩም፡ ንንግስቲ ሰማይ ዕጣን ከነቃጽላ፡ መስዋእቲ መስተውን ከነፍስሰላ፡ መብጽዓና ብርግጽ ክንፍጽም ኢና። ብርግጽ መብጽዓኻ ፈጽም፡ መብጽዓኻ ድማ ብርግጽ ፈጽም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እና​ን​ተና ሚስ​ቶ​ቻ​ችሁ በአ​ፋ​ችሁ፦ ለሰ​ማይ ንግ​ሥት እና​ጥን ዘንድ፥ የመ​ጠ​ጥ​ንም ቍር​ባን እና​ፈ​ስ​ስ​ላት ዘንድ የተ​ሳ​ል​ነ​ውን ስእ​ለ​ታ​ች​ንን በር​ግጥ እን​ፈ​ጽ​ማ​ለን አላ​ችሁ፤ በእ​ጃ​ች​ሁም አደ​ረ​ጋ​ች​ሁት፤ እን​ግ​ዲህ ስእ​ለ​ታ​ች​ሁን አጽኑ፤ ስእ​ለ​ታ​ች​ሁ​ንም ፈጽሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተና ሚስቶቻችሁ በአፋችሁ። ለሰማይ ንግሥት እናጥን ዘንድ የመጠጥንም ቍርባን እናፈስስላት ዘንድ የተሳልነውን ስእለታችንን በእርግጥ እንፈጽማለን አላችሁ በእጃችሁም አደረጋችሁት፤ እንግዲህ ስእለታችሁን አጽኑ ስእለታችሁንም ፈጽሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እናንተና ሚስቶቻችሁ በአፋችሁ፦ ‘ለሰማይ ንግሥት ለማጠን የመጠጥንም ቁርባን ለእርሷ ለማፍሰስ የተሳልነውን ስእለታችንን በእርግጥ እንፈጽማለን’ ብላችሁ ተናገራችሁ በእጃችሁም አደረጋችሁት፤ እንግዲህ ስእለታችሁን አጽኑ ስእለታችሁንም ፈጽሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተነ ህንተ ማቼቱ፥ “ኑን ሳሉዋ ካታትዉ እጻና ጩዊሳና፤ ኡሻ ያርሹዋካ እዉ ጉሳና” ጊደ ጫቄዳ ጫቁዋ ፖሊደ፥ ኦሱዋን በሴድታ። ሀእካ ግዶፐ፥ ህንተ ጫቁዋ ምንስተነ ፖልተ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay, hawaadan yaagee; ‹Hinttenne hintte machchetuu, «Nuuni Saluwaa Kaatattiw is'aanaa c'uwissana; ushshaa yarshshuwaakka iw gussana» giide c'aak'k'eedda c'aak'uwaa poliide, oosuwaan besseedita. Ha"ikka gidooppe, hintte c'aak'uwaa minisittenne polite› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay intteninne intte machcheti, ‹Nuni Salo kawoys exaane cuwasanaassinne ushsha yarsho shiishshanaas nu adinida adina addafe nu polana› intte gida qaala polideta; histtiko guye goopite; intte adinida qaala polite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ኢንቴኒኔ ኢንቴ ማቼቲ፥ ‹ኑኒ ሳሎ ካዎይስ ኤጻኔ ጩዋሳናሲኔ ኡሻ ያርሾ ሺሻናስ ኑ ኣዲኒዳ ኣዲና ኣዳፌ ኑ ፖላና› ኢንቴ ጊዳ ቃላ ፖሊዴታ፤ ሂስቲኮ ጉዬ ጎፒቴ፤ ኢንቴ ኣዲኒዳ ቃላ ፖሊቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ህንተነ ህንተ ማቸት፥ ‘ኑኒ ሳሎ ካዌስ እፃነ ጩይሳና፤ ኡሻ ያርሹዋ እዉ ጉሳና’ ግድ ጫቅዳ ጫቁዋ ፖልድ፥ ኦሶን በስደታ። ህዛ፥ ጉየ ጎፕተ፤ ህንተ ጫቁዋ ፖልተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, haysada yaagees; hintenne hinte macheti, ‘Nuuni Salo Kawees ixaane cuyisana; ushsha yarshuwa iw gussana’ gidi caaqida caaquwa polidi, ooson bessideta. Hiza, guye goopite; hinte caaquwa polite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እናንተና ሚስቶቻችሁ፣ “ለሰማይዋ ንግሥት ለማጠንና የመጠጥ ቍርባን ለማፍሰስ የተሳልነውን ስእለታችንን በርግጥ እንፈጽማለን” ብላችሁ የገባችሁትን ቃል በተግባር አሳይታችኋል።’ “እንግዲያውስ ወደ ኋላ አትበሉ፤ ቃል የገባችሁትን፣ ስእለታችሁንም ፈጽሙ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ንስኻትኩምን ኣንስትኹምን ንንግስቲ ሰማይ ክንዓጥን፥ መስዋእቲ መስተ ኽነፍስሰላ፥ ዝተመባፃዕናዮ መብፅዓና ብርግፅ ክንፍፅሞ ኢና’ ኢልኩም ብኣፍኩም ተዛረብኩም፤ በእዳውኩም ከዓ ፈፂምኩምዎ ኢኹም፤ ሕራይ፥ መብፅዓኹም ግበሩ፤ መብፅዓኹም ፈፅሙ።