Jeremiah 44:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ብሰንኪ ክፉእ ተግባርኩምን ብሰንኪ እቲ ዝገበርኩምዎ ፍንፉን ነገራትን ደጊም ክጻወሮ ኣይከኣለን። ስለዚ ምድርኩም በረኻን ምግራምን መርገምን እያ፣ ነባሪ ዘይብላ፣ ከምዚ ሎሚ ዘላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ከእንግዲህ ወዲህ የሥራችሁን ክፋትና ያደረጋችሁትን ርኵሰት ይታገሥ ዘንድ አልቻለም፤ ስለዚህ ምድራችሁ ባድማ፥ በረሃና መረገሚያ ሆናለች፤ እስከ ዛሬም የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ከእንግዲህ ወዲህ የሥራችሁን ክፋትና ያደረጋችሁትን ርኵሰት ይታገሥ ዘንድ አልቻለም፤ ስለዚህ ምድራችሁ ባድማ መደነቂያም መረገሚያም ሆናለች ዛሬም እንደ ሆነ የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ከእንግዲህ ወዲህ የሥራችሁን ክፋትና ያደረጋችሁትን ርኩሰት መታገሥ አልቻለም፤ ስለዚህ ምድራችሁ ባድማ መሣቀቂያም መረገሚያም ሆናለች ዛሬም እንደሆነ የሚኖርባት የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ኦያ ኢታነ ሸነይያ ኦሱዋ መና ጎዳይ ጮኡ ጋናዉ ዳንዳይቤና ድራዉ፥ ህንተ ቢታይ ባዬዳ፥ ባዙዋነ ሸቀቴዳ ቢታ ኦዳ። ሀች ህንተ በእያዋዳን፥ ህንተ ቢታይ አሳይ ደኤና ቢታ ግዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte ootsiyaa iitanne sheneyiyaa oosuwaa Med'inaa Goday c'o"u gaanaw danddayibeenna diraw, hintte biittay bayeedda, bazuwaanne shek'etteedda biittaa ootseedda. Hachchi hintte be'iyaawaadan, hintte biittay Asay de'enna biittaa gideedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ooththida iitanne harassiza ooso GODAY co7u gaanaas dandayontta gishshas hach intte be7iza mala intte biittay qanggeththas malata, asi baynda bazzo biitta gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኦዳ ኢታኔ ሃራሲዛ ኦሶ ጎዳይ ጮኡ ጋናስ ዳንዳዮንታ ጊሻስ ሃች ኢንቴ ቤኢዛ ማላ ኢንቴ ቢታይ ቃንጌስ ማላታ፥ ኣሲ ባይንዳ ባዞ ቢታ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ኦያ ኢታነ ሻትያ ኦሱዋ ጎዳይ ስእ ጋናዉ ዳንዳእቦና ግሾ፥ ህንተ ቢታ ሀች ህንተ በኤይሳዳ ላለትዳ፥ ባይሳነ ባደትዳ ቢታ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte oothiya iitanne shaatiya oosuwa Goday si77i gaanaw danda7iboona gisho, hinte biitta hachi hinte be7eysada laaletida, baysanne baadetida biitta oothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ክፉ አድራጎታችሁንና አስጸያፊ ተግባራችሁን ሊታገሥ ባለመቻሉ፣ ዛሬ እንደ ሆነው ምድራችሁ የርግማን ምልክትና ሰው የማይኖርበት ባዶ ምድረ በዳ ሆኗል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ በአሁኑ ጊዜ ምድራችሁ ፍርስራሽ ሆናለች፤ የሚኖርባትም የለም፤ ምድሪቱ አጸያፊ ሆናለች፤ ሕዝብም ሁሉ እንደ ተረገመች ይቈጥሩአታል፤ እግዚአብሔር የዐመፅና የክፋት ሥራችሁን ሁሉ አይታገሥም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከዓ ብሰንኪ እቲ ኽፍኣት ግብርኹምን ብሰንኪ እቲ ዝገበርኩምዎ ርኽሰትን ክዕገስ ኣይከኣለን። ስለዙይ ሃገርኩም ከምዝ ሎሚ ኾይናቶ ዘላ፥ ሓደ እኳ ዝነብረላ ዘይብላ ባዲማ መሰክሕን መራገምን ኮነት። |