Jeremiah 44:20 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤርምያስ ድማ ንዅሉ ህዝቢ፡ ነቶም ሰብኡትን ኣንስትን ንዅሎም እቶም መልሲ ዝሃቡ ህዝብን በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤር​ም​ያ​ስም ይህን ቃል ለመ​ለ​ሱ​ለት ሕዝብ ሁሉ፦ ለወ​ን​ዶ​ቹና ለሴ​ቶቹ፥ ለሕ​ዝ​ቡም ሁሉ መለ​ሰ​ላ​ቸው እን​ዲ​ህም አለ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤርምያስም ይህን ቃል ለመለሱለት ሕዝብ ሁሉ፥ ለወንዶቹና ለሴቶቹ ለሕዝቡም ሁሉ፥ መለሰላቸው እንዲህም አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤርምያስም ይህን ቃል ለመለሱለት ሕዝብ ሁሉ፥ ለወንዶቹና ለሴቶቹ ለሕዝቡም ሁሉ፥ መለሰላቸው እንዲህም አለ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ ሄዋዳን ጊደ ዛሬዳ አሳዉ ኡባዉ፥ ማጫነ አቱማዎ፥ ኤርማስ ሀዋዳን ያጌዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw hewaadan giide zaareedda asaw ubbaw, mac'c'anne attumawoo, Ermaasi hawaadan yaageedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ermaasi baas zaaro immida attumasaas, maccassinne ubbaa asaas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤርማሲ ባስ ዛሮ ኢሚዳ ኣቱማሳስ፥ ማጫሲኔ ኡባ ኣሳስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳዳ ያግድ ዛርዳ አሳ ኡባስ፥ ማጫሳስነ አደታስ፥ ኤርምያስ ሀይሳዳ ያግስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysada yaagidi zaarida asa ubbaas, maccasasinne addetas, Ermiyaasi haysada yaagis;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤርምያስ ይህን መልስ ለሰጠው ሕዝብ፣ ለወንዶችና ለሴቶች ሁሉ እንዲህ አለ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት የመለሱልኝን ወንዶች፥ ሴቶችና ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አልኳቸው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኤርሚያስ ንዅሎም ነቶም ከምዙይ ኢሎም ዝመለሱሉ ህዝብን፥ ሰብኡትን ኣንስትን ከምዙይ፥ ኢሉ ተዛረቦም፦