Jeremiah 44:15 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቶም ኣንስቶም ንኻልኦት ኣማልኽቲ ዕጣን ከም ዘዕጠና ዝፈለጡ ዅሎም ሰብኡትን ኣብኡ ደው ዝብላ ዅለን ኣንስትን፡ ብዙሕ ህዝቢ፡ ኵሎም እቶም ኣብ ምድሪ ግብጺ ኣብ ፓትሮስ ዚነብሩ ዝነበሩ ህዝቢ፡ ንኤርምያስ መለሱሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ለሌ​ሎች አማ​ል​ክት ማጠ​ና​ቸ​ውን ያወቁ ሰዎች ሁሉ፥ በዚ​ያም የቆሙ ሴቶች ሁሉ፥ በግ​ብ​ፅም ምድር በጳ​ት​ሮስ የተ​ቀ​መጡ ሕዝብ ሁሉ፥ ታላቅ ጉባኤ ሆነው ለኤ​ር​ም​ያስ መለ​ሱ​ለት፤ እን​ዲ​ህም አሉ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሚስቶቻቸውም ለሌሎች አማልክት ማጠናቸውን ያወቁ ሰዎች ሁሉ በዚያም የቆሙ ሴቶች ሁሉ፥ በግብጽ ምድር በጳትሮስ የተቀመጡ ሕዝብ ሁሉ፥ ታላቅ ጉባኤ ሆነው ለኤርምያስ መለሱለት እንዲህም አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሚስቶቻቸውም ለሌሎች አማልክት ማጠናቸውን ያወቁ ሰዎች ሁሉ በዚያም ቆመው የነበሩ ሴቶች ሁሉ፥ በግብጽ ምድር በጳትሮስ የተቀመጡ ሕዝብ ሁሉ፥ ታላቅ ጉባኤ ሆነው ለኤርምያስ መለሱለት እንዲህም አሉ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረንቱ ማጫ አሳቱ ሀራ ጾሳቶ እጻና ጩዋይያዋ ኤርያ አቱማ አሳቱ ኡባይነ ሄዋን ኤቄዳ ማጫ አሳቱ ኡባይ ዎልቃማ ማባራ ግዲደ፥ ግብጼን ገድሳ ባጋና ፓትሮሳ ግያ ሳን ደእያ አሳይ ኡባይ ኤርማሳ ሀዋዳን ያጌድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barenttu mac'c'a asatuu hara s'oossatoo is'aanaa c'uwayiyaawaa eriyaa attuma asatuu ubbaynne hewan ek'k'eedda mac'c'a asatuu ubbay wolk'k'aama maabaraa gidiide, Gibs'en gedissa baggana Patiroosa giyaa saan de'iyaa Asay ubbay Ermaasa hawaadan yaageeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta machcheti hara eeqa xoossatas exaane cuwasizayssa eriza attumasati ubbaynne heen diza maccassati ubbay hessika pudeha bagga Gibxeninne dugeha bagga Gibxen diza dere ubbay issife shiiqidi Ermaasas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ማቼቲ ሃራ ኤቃ ጾሳታስ ኤጻኔ ጩዋሲዛይሳ ኤሪዛ ኣቱማሳቲ ኡባይኔ ሄን ዲዛ ማጫሳቲ ኡባይ ሄሲካ ፑዴሃ ባጋ ጊብጼኒኔ ዱጌሃ ባጋ ጊብጼን ዲዛ ዴሬ ኡባይ ኢሲፌ ሺቂዲ ኤርማሳስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ማቸት ሀራ ፆሳታስ እፃነ ጩይሰ ኤርያ አደይ ኡባይ፥ ያን ደእያ ማጫሳ ኡባይነ ግታ ማባራ ግድድ፥ ግብፀንነ ጳትሮሳን ደእያ አሳ ኡባይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta macheti hara xoossatas ixaane cuyisethi eriya addey ubbay, yan de7iya maccasa ubbaynne gita maabara gididi, Gibxeninne Phatiroosan de7iya asa ubbay Ermiyaasako haysada yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሚስቶቻቸው ለሌሎች አማልክት ማጠናቸውን ያወቁ ወንዶች ሁሉና በዚያ የነበሩት ሴቶች ሁሉ ይህም ማለት በሰሜንና በደቡብ ግብፅ የሚኖረው ሕዝብ ሁሉ ታላቅ ጉባኤ ሆነው ለኤርምያስ እንዲህ አሉት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚስቶቻቸው ለሌሎች አማልክት መሥዋዕት የሚያቀርቡ መሆናቸውን የሚያውቁ ወንዶች ሁሉ፥ በግብጽ ደቡባዊ ክፍል የሚኖሩት እስራኤላውያንና በዚያ ቆመው የነበሩት ሴቶች ሁሉ በአንድነት ተሰብስበው በመቅረብ እንዲህ አሉኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዅሎም እቶም ኣንስቶም ንኻልኦት ኣማልኽቲ ኸም ዝዓጥና ዝፈለጡ ሰብኡትን፥ ኵለን እተን ኣብኣ ቖይመን ዝነበራ ብዙሓት ኣንስትን፥ ኵሎም እቶም ኣብ ጳጥሮስ ዝቕመጡ ህዝብን፥ ዓብዪ ጉባኤ ኾይኖም ንኤርሚያስ ከምዙይ ኢሎም መለሱሉ፦