Jeremiah 44:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ እቶም ኣብ ምድሪ ግብጺ ዚነብሩ ዅሎም ኣይሁድ፡ ኣብ ሚግዶልን ኣብ ታግፋነስን ኣብ ኖፍን ኣብ ምድሪ ፓትሮስን ዚነብሩ ኣይሁድ ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቓል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በግብፅ ምድር በሚግዶልና በጣፍናስ፥ በሜምፎስም፥ በፋቱራም ሀገር ስለ ተቀመጡ አይሁድ ሁሉ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በግብጽ ምድር በሚግዶልና በጣፍናስ በሜምፎስም በጳትሮስም አገር ስለ ተቀመጡ አይሁድ ሁሉ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በግብጽ ምድር በሚግዶልና በጣፍናስ በሜምፎስም በጳትሮስም አገር ስለ ተቀመጡ አይሁድ ሁሉ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼ ቢታን ምግዶላ፥ ጻፍናሳነ መምፒሳ ጌተትያ ካታማቱዋንነ ገድሳ ባጋና ደእያ ፓትሮሳ ቢታን ደእያ አይሁዳቱዋ ጼልያዋን ጾሳ ቃላይ ኤርማሳኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'e biittan Migidoola, S'aafinaasanne Memppiisa geetettiyaa katamatuwaaninne gedissa baggana de'iyaa Patiroosa biittan de'iyaa Ayihudatuwaa s'eelliyaawaan S'oossaa k'aalay Ermaasakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gibxen pudeha baggara diza Migidoolen, Xaafinaaseninne Memppisan hessaththoka Gibxeppe dugeha baggan diza Ayhuda asaas GODAA qaalay Ermaasakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊብጼን ፑዴሃ ባጋራ ዲዛ ሚጊዶሌን፥ ጻፊናሴኒኔ ሜምፒሳን ሄሳካ ጊብጼፔ ዱጌሃ ባጋን ዲዛ ኣይሁዳ ኣሳስ ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀን ምግዶላ፥ ፃፍናሳ፥ መምፕሳነ ጳትሮሳ ቢታን ደእያ አይሁደታስ ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxen Migdoola, Xafinaasa, Mempisanne Phatiroosa biittan de7iya Ayhudetas Godaa qaalay Ermiyaasako haysada yaagidi yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በግብፅ ሰሜናዊ ክፍል በሚግዶል፣ በጣፍናስና በሜምፎስ እንዲሁም በግብፅ ደቡባዊ ክፍል ስለሚኖሩት የአይሁድ ሕዝብ እንዲህ የሚል ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በሰሜን ግብጽ ውስጥ ሚግዶል፥ ጣፍናስና ሜምፊስ ተብለው በሚጠሩት ከተሞችና በአገሪቱም ደቡባዊ ክፍል ተበታትነው ስለሚኖሩት እስራኤላውያን ሁሉ እግዚአብሔር ተናገረኝ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቶም ኣብ ሃገር ግብፂ ዝነበሩ፥ ብዛዕባ እቶም ኣብ ከተማታት ሚግዶል፥ ጣፍናስ፥ ሜምፎስ፥ ጳትሮስ ተቐሚጦም ዝነበሩ ኣይሁድ ናብ ኤርሚያስ ዝመፀ ቓል እዙይ እዩ፦ |