Jeremiah 43:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ኣብ ታግፋነስ መጸ፡ ከምዚ ድማ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በጣ​ፍ​ና​ስም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ ኤር​ም​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በጣፍናስም የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በጣፍናስም የጌታ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጻፍናሳን መና ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'aafinaasan Med'inaa Godaa k'aalay Ermaasakko hawaadan yaagiidde yeedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xaafinaasen GODAA qaalay Ermaasakko yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጻፊናሴን ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፃፍናሳን ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xafinaasan Godaa qaalay Ermiyaasako haysada yaagidi yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በጣፍናስም የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያም እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኣብ ጣፍናስ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ።