Jeremiah 43:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሃናን ወዲ ቃሬያን ኵሎም ሓለቓ ሰራዊትን ግና ነቶም ካብ ኵሎም እቶም እተሰጐጉዎም ኣህዛብ እተመልሱ ተረፍ ይሁዳ ኣብ ምድሪ ይሁዳ ወሰድዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቃርሔም ልጅ ዮሐናን፥ የጭፍራ አለቆችም ሁሉ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተሰደዱባቸው ከአሕዛብ ሁሉ የተመለሱትን የይሁዳን ቅሬታ ሁሉ ወሰዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የጭፍራ አለቆችም ሁሉ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተሰደዱባቸው ከአሕዛብ ሁሉ የተመለሱትን የይሁዳን ቅሬታ ሁሉ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የጭፍራ አለቆችም ሁሉ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተሰደዱባቸው ከአሕዛብ ስፍራዎች ሁሉ የተመለሱትን የይሁዳን ትሩፍ ሁሉ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃሬሀ ናአይ ዮሀናንነ ኦላ ጋዳዋቱ ኡባይ ባረንቱ ላለቴዳ ካዉተቱዋ ኡባፐ ይሁዳን ደአናዉ ስሜዳ ይሁዳ አሳ ባረንቱና አኪደ፥ ግብጼ ቤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aareeha na'ay Yohanaaninne olaa gadaawatuu ubbay barenttu laaletteedda kawutetsatuwaa ubbaappe Yihudaan de'anaw simmeedda Yihudaa asaa barenttuna akkiide, Gibs'e beeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi Qaareeha naa Yohanaaneynne ola qarati ubbay Yuhuda biittan daanaas kawoteththata ubbaafe simmidaytanne Yuhudanne casha attidayta ubbaa ekki bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ቃሬሃ ና ዮሃናኔይኔ ኦላ ቃራቲ ኡባይ ዩሁዳ ቢታን ዳናስ ካዎቴታ ኡባፌ ሲሚዳይታኔ ዩሁዳኔ ጫሻ ኣቲዳይታ ኡባ ኤኪ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃራያ ናአይ ዮሃንነ ቶራ ሞጮናት ኡባይ ባንታ ላለትዳ ካዎተታ ኡባፈ ይሁዳን ዳናዉ ስምዳ ይሁዳ አሳ ባንታራ ኤክድ ግብፀ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qaraya na7ay Yohaaninne toora moconati ubbay banta laaletida kawotethata ubbaafe Yihudan daanaw simmida Yihuda asa bantara ekidi Gibxe bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን፣ የቃሪያ ልጅ ዮሐናንና የጦር መኮንኖቹ ሁሉ፣ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተበተኑበት ከአሕዛብ ሁሉ መካከል የተመለሱትን የይሁዳን ቅሬታዎች ሁሉ ይዘው ሄዱ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ዮሐናንና የሠራዊት አለቆች በይሁዳ የተረፉትን በሙሉ ወደ ግብጽ ወሰዱ፤ ይኸውም ከዚህ በፊት በአሕዛብ መካከል ተበታትነው ከቈዩ በኋላ እንደገና ወደ ይሁዳ አገር ተመልሰው የነበሩትን ሕዝብ ማለትም፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ዮሃናን ወዲ ቃሬያን ኵሎም ኣሕሉቕ ሰራዊትን፥ ነቶም ኣብ ሃገር ይሁዳ ኽቕመጡ ኻብተን ተቐሚጦምወን ዝነበሩ ሃገራት ዝተመለሱን፥ ንዅሎም እቶም ኣብ ይሁዳ ተሪፎም ዝነበሩን፥ ምስኣቶም ንግብፂ ወሰድዎም። |